ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ደደቢት

ከ14ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል ሲዳማ እና ደደቢት የሚያደርጉትን ጨዋታ እንዲህ ዳሰነዋል። በ2002 የውድድር…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ

ሽረ እና ወልዋሎን የሚያገናኘው ሌላው የሳምንቱ ጨዋታ ቀጣዩ የቅድመ ዳሰሳ ትኩረታችን ነው። የሊጉ የመጀመሪያ ድላቸውን ማሳካት…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ባህር ዳር ከተማ

ከነገ ጨዋታዎች መካከል ቻምፒዮኖቹ ባህር ዳርን የሚያስተናግዱበት ጨዋታ የዛሬ ቅድመ ዳሰሳችን የመጀመሪያ ትኩረት ነው። በአፍሪካ መድረክ…

ደቡብ ፖሊስ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሾመ

ከዘላለም ሽፈራው ጋር ከአምስት ወራት ቆይታ በኋላ በስምምነት የተለያየው ደቡብ ፖሊስ የቀድሞው የክለቡን ተጫዋች አላዛር መለሰን…

ተስፋዬ አለባቸው ወደ ሜዳ ስለመመለስ ያልማል

ለወራት ከሜዳ የራቀው ተስፋዬ አለባቸው ስላለበት ወቅታዊ ሁኔታ እና ቀጣይ እቅዱ ለሶከር ኢትዮጵያ ተናግሯል። በ2003 ሰበታ…

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው እና ደቡብ ፖሊስ ተለያዩ

የ2010 የከፍተኛ ሊግ ቻምፒዮን በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊጉ የተመለሰው ደቡብ ፖሊስ ከአምስት ወራት በኃላ ከዋና አሰልጣኙ…

ደደቢት አሰልጣኞቹን አሰናበተ

ደደቢት ካለፈው ዓመት አጋማሽ ጀምሮ ቡድኑን በአሰልጣኝነት ሲመሩ የቆዩት ኤልያስ ኢብራሂም እና ጌቱ ተሾመን አሰናበተ። በዘንድሮው…

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታን ይመራሉ

የ2018/19 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ሦስተኛ የምድብ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ሲከናወኑ የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታን ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመሩታል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ደደቢት 0-1 ስሑል ሽረ 

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት መቐለ ላይ ከተደረገው የደደቢት እና ስሑል ሽረ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች…

​የአፍሪካ ዋንጫ የሚጀምርበት ቀን በአንድ ሳምንት ተራዝሟል

በግብፅ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የ2019 የአፍሪካ ዋንጫ የሚጀምርበት ቀን በአንድ ሳምንት መራዘሙን ካፍ አስታወቀ፡፡ ከሰኔ 8 እስከ…