በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ሲቀናው አዳማ ከነማ ነጥብ ጥሏል፡፡ 3ኛ ደረጃ ላይ…
May 2015
ፕሪሚየር ሊግ : በድራማዊ ሁኔታ በተጠናቀቀው ጨዋታ ንግድ ባንክ ከ መከላከያ ነጥብ ተጋርተው ወጡ
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታ ንግድ ባንክ እና መከላከያ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም ባደረጉት ፍልሚያ…
ፕሪሚር ሊግ ፡ ሀዋሳ ከነማ በሊጉ መቆየቱን አረጋገጠ
ዛሬ በተካሄደ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ ሀዋሳ ከነማ ደደቢትን አሸንፎ በፕሪሚር ሊጉ መቆየቱን አረጋግጧል፡፡…
‹‹ ቻምፒዮንነት ለእኔ ሁሌም አዲስ ነው ›› አዳነ ግርማ
በቅርቡ ራሱን ከብሄራዊ ቡድን ያገለለው አዳነ ግርማ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሁለተኛው ዙር ላሳየው ከፍተኛ መሻሻል ተጠቃሽ ተጫዋች…
‹‹ ኮከብ ተጫዋች መባል አያስጨንቀኝም ›› በኃይሉ አሰፋ
በቅዱስ ጊዮርጊስ የውድድር ዘመኑ የቻምፒዮንነት ጉዞ ቁልፍ ሚና የነበረው በኃይሉ አሰፋ በግሉ ለ3ኛ ተከታታይ የውድድር ዘመን…
ጌታነህ ከበደ በዊትስ መውጫ በር ላይ ቆሟል
የቀድሞው የደቡብ ፖሊስ እና ደደቢት የአጥቂ መስመር ተጫዋች ጌታነህ ከበደ ከቢድቭስት ዊትስ ጋር የመቀጠሉ ነገር…
ፕሪሚየር ሊግ ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሊግ ቻምፒዮንነቱን አረጋገጠ
በኢትዮጵያ ፕሪሚር ሊግ 24ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ አርባምንጭ ከነማን 3-1 አሸንፎ የ2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ…
ፕሪሚየር ሊግ ፡ ወልድያ ሲዳማ ቡናን አሸነፈ
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት አስቀድሞ ከሊጉ መውረዱን ያረጋገጠው ወልድያ መልካ ቆሌ ላይ ሲዳማ ቡናን…
ፕሪሚየር ሊግ ፡ ደደቢት የዋንጫ ተስፋው ሲጨልም ሙገር በኤሌክትሪክ ላይ ጫና ማሳደሩን ቀጥሏል
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ደደቢት አቻ ተለያይቶ የቻምፒዮንነት ተስፋውን ሲያጨልም ሙገር ሲሚንቶ ላለመውረድ በሚያደርገው ትግል ላይ ነፍስ…
አሰልጣኝ አጥናፉ አለሙ ከኤሌክትሪክ ተሰናበቱ
በመውረድ ስጋት ውስጥ የሚገኘው ኤሌክትሪክ አሰልጣኙ አጥናፉ አለሙን ማሰናበቱን ተወዳጁ ጨዋታ ዘግቧል፡፡ የቡልጋሪያዊውን ዮርዳን ስቶይኮቭ ስንብት…