ሳላዲን ሰዒድ ጉዳት እንዳጋጠመው ከአልጄሪያ የሚወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ ሳላ ኢንፌክሽን እንዳጋጠመው የኤምሲ አልጀር የብድን ሃኪም ተናግረዋል፡፡…
2015
በውጪ ሊጎች የሚጫወቱ ተጫዋቾች ሳምንቱን እንዴት አሳለፉ?
ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል የመሃል ተከላካይ ዋሊድ አታ ክለቡ ጊንኪልቢርጊ በቱርክ ሱፐር ሊግ ጨዋታ ካይሰርሪስፖርን በሙስጠፋ ኤል ካቢር…
ሳላዲን ፣ ኡመድ እና ጌታነህ ከሳኦቶሜው ጨዋታ ውጪ ሆኑ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ ጋር ለሚያደርገው የአለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ በመጪው ማክሰኞ በጋና አድርጎ…
ሱፐርካፕ ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መከላከያ
የኢትዮጵያ ሱፐርካፕ ለ3 ተከታታይ የውድድር ዘመናት ከተዘነጋ በኋላ ዛሬ በ10፡00 በፕሪሚየር ሊግ አሸናፊው ቅዱስ ጊዮርጊስ እና…
‹‹ ቡና የዝውውር ደንቡን ተግባራዊ እያደረገ ያለ ብቸኛ ክለብ ነው›› ገዛኸኝ ወልዴ
ኢትዮጵያ ቡና ዛሬ በብሄራዊ ቴአትር የሬድዮ ፕሮግራሙን አንደኛ አመት በአል ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ ንግግር…
‹‹ …. ሁኔታዎች ካልተስተካከሉ ቡናን ስታድየም አታዩትም ›› መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ
ዛሬ ከ3፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቲያትር ኢትዮጵያ ቡና የሬድዮ ፕሮግራም የጀመረበትን 1ኛ አመት በአል ከደጋፊዎቹ ጋር…
የመስከረም 19 ምሽት ዜናዎች
ብሄራዊ ቡድናችን አሸንፏል ለቦትስዋና 49ኛ የነፃነት በአል አከባበር ከቦትስዋና እግርኳስ ማህበር የቀረበለትን ግብዣ ተቀብሎ ወደ ስፍራው…
የሴቶች ብሄራዊ ቡድን የቡርኪናፋሶ ጉዞ አሁንም አጠራጣሪ ነው
የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ለአለም ከ20 አመት በታች ሴቶች ዋንጫ ለማለፍ ከቡርኪናፋሶ ጋር ሊያደርገው…
የአዲስ አበባ አምበር ዋንጫ የምድብ ድልድል ወጣ
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን በየአመቱ የሚያዘጋጀው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዘንድሮ ለ10ኛ ጊዜ በአምበር ቢራ ስም…
Castle Beer to become the title sponsor of the Ethiopian Premier League
BGI Ethiopia signed a memorandum of understanding with the EFF Today to become the title sponsor…
Continue Reading