የ2007 ብሄራዊ ሊግ ውድድር ወደ መጨረሻው ምእራፍ ተሸጋግሯል፡፡ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ለማለፍ የሚደረገው ፉክክርም ሐምሌ…
2015
ኢትዮጵያ ቡና ከተለያዩ ተጫዋቾች ጋር ስሙ እየተያያዘ ነው
ኢትዮጵያ ቡና የተለያዩ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ጥረቱን ቀጥሏል፡፡ ውል የጨረሱ እና የታገዱ ተጫዋቾችን እያሰናበተ የሚገኘው ክለቡ አዳዲስ…
‹‹ ለተከሰተው ችግር ተጠያቂዎቹ ካሜሩኖች ናቸው ›› አበበ ገላጋይ (ከ20 አመት በታች ሴቶች የቡድን መሪ)
የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የሰሞኑ መነጋገርያ ከሆነው የበረራ ችግር እና እንግልት በኋላ ባለፈው…
ሁለቱ አስቻለዎች ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ…
የወቅቱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ውዱስ ጊዮርጊስ በዝውውር ላይ ዝምታን መርጦ የነበረ ቢሆንም አሁን ግን ወሳኝ…
ሳላዲን ሰዒድ በስተመጨረሻ ለኤምሲ አልጀር ፈርሟል
ሳላዲን ሰዒድ ለአልጄሪው ክለብ ኤምሲ አልጀር ለመጫወት የሁለት አመት ውል ፈርሟል፡፡ የዋሊያዎቹ አምበል ሳላዲን የምዕተ…
ባንክ ቡድኑን እንደ አዲስ እየገነባ ነው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንደቀደመው የዝውውር መስኮት ሁሉ በዘንድሮውም ክረምት የዝውውር መስኮቱ ዋና ተዋናይ እየሆነ ነው፡፡ ቡድኑ…
በዝውውር መስኮቱ ኤሌክትሪክ ከፍተኛ ገንዘብ እያወጣ ነው
ኤሌክትሪክ በተጫዋቾች ዝውውር ተጠምዷል፡፡ እስካሁን ከ5 ተጫዋቾች ጋር ሲስማማ የ7 ተጫዋቾችንም ውል አድሷል፡፡ ኤሌክትሪክ ለማስፈረም ከተስማማቸው…
ኢ.ኤን.ፒ.ፒ.አይ የኡመድ ኡኩሪ ፈላጊ ክለብ ነው
የግብፁ ክለብ ኢ.ኤን.ፒ.ፒ.አይ የኢትዮጵያዊው አጥቂ ኡመድ ኡኩሪ ፈላጊ ክለብ መሆኑ ተነግሯል፡፡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የነበረው ውል…
የቤልጂየም እና ቱርክ ክለቦች ጋቶች ፓኖም ላይ ፍላጎታቸውን አሳይተዋል
ጋቶች ፓኖም በቤልጂየም እና ቱርክ ክለቦች ዕይታ ውስጥ ገብቷል፡፡ ስማቸው ያልተጠቀሰው ክለቦቹ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና…
ሲዳማ ቡና ራሱን እያጠናከረ ነው
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን የመጀመርያ አጋማሽ አስገራሚ አቋም ያሳየው ሲዳማ ቡና ቡድኑን ከወዲሁ እያጠናከረ ይገኛል፡፡ እንደ…