ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ፡ በትላንት እና ዛሬ ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ሐረር ሲቲ እና ኤሌክትሪክ አሸንፈዋል

በኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ መካከለኛ ዞን 7ኛ ሳምንት ትላንት እና ዛሬ በተካሄዱት ጨዋታዎች ሐረር…

ከፍተኛ ሊግ ፡ አማራ ውሃ ስራ ባህርዳርን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ አንድ ጨዋታ አስተናግዶ አማራ ውሃ ስራ ባህርዳር ከተማን ማሸነፍ ችሏል፡፡ በሁለቱ የባህርዳር…

ፕሪሚየር ሊግ፡ ኤሌክትሪክ እና ሀዋሳ ከተማ ድል ሲቀናቸው ተጠባቂዎቹ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ 4 ጨዋታዎች ተጀምሯል፡፡ ኤሌክትሪክ እና ሀዋሳ ከተማ ደረጃቸውን ያሻሻሉበትን…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዛሬ ውሎ ፡ ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

ሁሉም ጨዋታዎች ተጠናቀዋል፡፡ ውጤቶቹ ይህንን ይመስላሉ፡፡ ሲዳማ ቡና 2-2 ደደቢት (14′ 16′ ፍጹም ተፈሪ : 75′ …

Continue Reading

ካፍ የኢንስትራክተሮችን ደረጃ አጸደቀ 

  የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን/ካፍ/ እ.አ.አ ከ2016 እስከ 2018 ዓ.ም የአሰልጣኝ ኢንስትራክተርነት ደረጃ ያጸደቀላቸውን የኢትዮጵያ አሰልጣኞች ዝርዝር…

ታክቲክ ፡ ጥብቅ መከላከል እና ስኬታማ መልሶ ማጥቃት ድቻን ለድል አብቅቶታል 

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት እሁድ እለት በተደረገ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ባለሜዳው መከላከያን 2-1 በመርታት ደረጃውን…

Continue Reading

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ፕሮግራም

  የደረጃ ሰንጠረዥ   የከፍተኛ ግብ አግቢዎች ደረጃ    

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ስብስብ ወደ 25 ተጫዋቾች ተቀንሷል

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ለ2016 የካሜሩን የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ የሚያደርገውን ዝግጅት ቀጥሏል፡፡ አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የእሁድ እና ሰኞ ውጤቶች  

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ጨዋታዎች እሁድ እና ዛሬ ተደርገዋል፡፡ የመካከለኛው ፣ የሰሜን ምድብ ሀ ፣ የደቡብ ምድብ…

Continue Reading

17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ፡ ደደቢት መሪነቱን ሲያስጠብቅ ንግድ ባንክም ድል ቀንቶታል  

  የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ መካከለኛ ዞን 7ኛ ሳምንት ትላንት በተደረጉ ጨዋታዎች ተጀምሯል፡፡ ዛሬ…