የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ጨዋታዎች እሁድ እና ዛሬ ተደርገዋል፡፡ የመካከለኛው ፣ የሰሜን ምድብ ሀ ፣ የደቡብ ምድብ ለ እና የምስራቅ ዞኖች 3ኛ ሳምንት ጨዋታቸውን ሲያደርጉ የደቡብ ዞን ሀ ክለቦች 1ኛ ሳምንት ጨዋታቸውን በዚህ ሳምንት አድርገዋል፡፡ የሰሜን ምድብ ለ ክለቦች በዚህ ሳምንት አራፊ ሆነዋል፡፡
የሳምንቱ መጨረሻ ጨዋታዎች እና ቀሪ ጨዋታዎች እንዲሁም የደረጃ ሰንጠረዦች ይህን ይመስላሉ፡-
መካከለኛ ዞን ምድብ ሀ (3ኛ ሳምንት)
እሁድ 13/06/2008
መቂ ከተማ 1-0 ለገጣፎ
ዱከም ከተማ 0-0 የካ
ረቡዕ 16/06/2008
03፡00 ንፋስ ስልክ ከ ልደታ (አበበ ቢቂላ)
05፡00 ቦሌ ከ ቱሉ ቦሎ (አበበ ቢቂላ)
መካከለኛ ዞን ምድብ ለ (3ኛ ሳምንት)
እሁድ 13/06/2008
ወሊሶ ከተማ 2-0 ሆለታ ከተማ
ወልቂጤ ከተማ 2-0 ቦሌ ገርጂ
ማክሰኞ 15/06/2008
07፡00 አራዳ ከ አምቦ ከተማ (አበበ ቢቂላ)
09፡00 አዲስ ከተማ ከ ጨፌ ዶንሳ (አበበ ቢቂላ)
ሰሜን ዞን ምድብ ሀ (3ኛ ሳምንት)
እሁድ 13/06/2008
ደብረማርቆስ ከተማ 0-1 ደባርቅ ከተማ
ዳባት ከተማ 2-2 ዳሞት ከተማ
አዊ እምፒልታቅ 0-1 አማራ ፖሊስ
ደቡብ ዞን ምድብ ሀ (1ኛ ሳምንት)
እሁድ 13/06/2008
መቱ ከተማ 0-0 ጋምቤላ ከተማ
ከፋ ቡና 2-0 አሶሳ ከተማ
ሚዛን አማን 4-0 ዩኒቲ ጋምቤላ
ደቡብ ዞን ምድብ ለ (3ኛ ሳምንት)
እሁድ 13/06/2008
ጋርዱላ 1-2 ሮቤ ከተማ
ወላይታ 1-0 ሃምበሪቾ
ኮንሶ ኒውዮርክ 1-1 ቡሌ ሆራ
ጎባ ከተማ 2-1 ጎፉ ባሪንቼ
ምስራቅ ዞን (3ኛ ሳምንት)
እሁድ 13/06/2008
ሀረር ሲቲ 0-0 ካሊ ጅግጅጋ
ሶማሌ ፖሊስ 2-0 ቢሾፍቱ
ወንጂ ስኳር 1-1 ሞጆ ከተማ
ሰኞ 14/06/2008
አሊ ሐብቴ ጋራዥ 1-2 መተሃራ ስኳር