የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ሲያፈላልግ የነበረው ሀዋሳ ከተማ መሐመድ ናስርን ወደ ክለቡ አምጥቷል፡፡ አንጋፋው አጥቂ በ2011 የውድድር…
2018
ቅዱስ ጊዮርጊስ አራተኛ የውጪ ዜጋ ዝውውርን አጠናቀቀ
በትላንትናው ዕለት የኬንያ፣ ቶጎ እና ጋና ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾችን ያስፈረመው ቅዱስ ጊዮርጊስ በዛሬው ዕለት ደግሞ ናይጄርያዊ…
የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ቅድመ ውድድር ዝግጅት | መቐለ ሰብዓ እንደርታ
በሊጉ ክለቦች የቅድመ ውድድር ዝግጅት ዙሪያ የሚያጠነጥነው ፅሁፋችን ለዛሬ የስያሜ ለውጥ ወዳደረገው መቐለ ሰብዓ እንደርታ ይወስዳችኋል።…
አንዱዓለም ንጉሴ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል
አንጋፋው አጥቂ አንዱዓለም ንጉሴ “አቤጋ” በአንድ ዓመት የውል ኮንትራት ለጦና ንቦቹ ፊርማውን አኑሯል፡፡ በሊጉ ለረጅም ዓመታትን…
ሲዳማ ቡና የደቡብ ካስቴል ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል
ሲዳማ ቡና የስፖንሰር ስያሜው መጠናቀቂያ ዓመት ላይ በሆነው የደቡብ ካስቴል ዋንጫ ቻምፒዮን መሆን ችሏል። ካለፉት ዓመታት…
የከፍተኛ ሊግ ዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት የሚደረግበት ቀን ተሸጋሽጓል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አዲሱ የውድድር ዓመት እጣ ማውጣት ስነ ስርዓት እና ያለፈው ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት የሚቀርብበት…
ዮሴፍ ዳሙዬ አፄዎቹን ተቀላቅሏል
ፋሲል ከነማ ዮሴፍ ዳሙዬን ከድሬዳዋ በሁለት ዓመት ኮንትራት ውል አስፈርሞታል። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በቅዱስ ጊዮርጊስ…
ምንያህል ይመር ወደ ድሬዳዋ አመራ
የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ምንያህል ይመር ኤሌክትሪክን ለቆ ወደ ድሬዳዋ ከተማ አምርቷል። የዮሀንስ ሳህሌው ቡድን በዝውውር መስኮቱ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሶስት የውጪ ዜጋዎችን አስፈረመ
በጥቂት ቀናት ውስጥ የሚዘጋው የውጪ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ክለቦቻችንን ጥድፊያ ውስጥ የከተታቸው ይመስላል። ባልተለመደ ሁኔታ የውጪ…
የብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ ስልጠናዎች አዘጋጀ
በተሻሻሉ ህጎች ላይ ለዳኞች ፤ ለኮሚሽነሮች እንዲሁም ለክለብ አመራሮች እና ለተጫዋቾች ስልጠና ሊሰጥ ነው። የ2010 የውድድር…

