የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ትናንት በወጣው መርሀ ግብር መሠረት ጥቅምት 17 እና 18 ይጀመራል። ሶከር…
2018
መቐለ ከተማ በሙከራ ላይ የነበሩ 3 ተጫዋቾችን አስፈረመ
በዝውውር መስኮቱ በስፋት ሲሳተፍ የቆየው መቐለ ከተማ ለአንድ ወር የሙከራ እድል ሰጥቷቸው የነበረው ኃይለዓብ ኃይለሥላሴ፣ ሙሉጌታ…
የሴቶች ዝውውር | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 14 ተጨዋቾችን አስፈርሟል
ኢትዮ ኤሌክትሪክ በ11 ነባር እና በ14 አዳዲስ ተጨዋቾች ቡድኑን አዋቅሯል እንደ ዋናው የወንዶች ቡድኑ ሁሉ በሴቶቹም…
ወልዋሎ አዳዲስ ሹመቶች አከናውኗል
በክረምት ዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾች በጊዜ ያስፈረመውና የአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን ውል ያራዘመው ወልዋሎ የቴክኒክ ዳይሬክተር፣ የቡድን…
ሴራሊዮን በፊፋ እገዳ ተጣለባት
የእግር ኳስ የበላይ አስተዳደር የሆነው ፊፋ ዛሬ ባስታወቀው መሰረት በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ምድብ ስድስት ከኢትዮጵያ፣ ጋና…
AFCON 2019| Sierra Leone suspended by FIFA
The football governing body, FIFA, has suspended Sierra Leone from all national team competitions due to…
Continue Readingዲዲዬ ጎሜስ በኢትዮጵያ ቡና ውላቸውን አራዘሙ
ከባለፈው ዓመት ጀምሮ የኢትዮጵያ ቡናን በማሰልጠን ላይ የሚገኙት ፈረንሳያዊው አሰልጣኝ ዲዲዬ ዳሮሳ ጎሜስ በክለባቸው ኢትዮጵያ ቡና…
ዮናታን ከበደ ወደ ድሬዳዋ ከተማ አመራ
ድሬዳዋ ከተማ የመስመር አጥቂው ዮናታን ከበደን አስፈርሟል ፡፡ ከሀዋሳ ከተማ የተገኘው የመስመር እና የፊት አጥቂው ዮናታን…
ባህር ዳር ከተማ ኳራ ዩናይትድን ተክቶ በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ላይ ይሳተፋል
ዘንድሮ ለ13ኛ ጊዜ የሚከናወነው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) ከነገ ጀምሮ የሚከናወን ሲሆን ተሳታፊዎቹ ስምንት…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ሪፖርት እና ዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2011 የውድድር ዘመን የእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት እና የ2010 አፈፃፀም ሪፖርት በጁፒተር ሆቴል መከናወን…
Continue Reading
