የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ባህር ዳር ገብቷል

ነገ በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም ኮትዲቯርን የሚገጥሙት ዋሊያዎቹ ከአንድ ሰዓት በፊት ባህር ዳር ደርሰዋል። ከትላንት በስትያ…

ከፍተኛ ሊግ | ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአሰልጣኙን ውልም አደሰ

በአሰልጣኝ እዮብ ማለ እየተመራ ከአንደኛ ሊግ ወደ ከፍተኛ ሊግ በክረምቱ ያደገው ሰሜን ሸዋ ደብረብርሀን አዳዲስ ሰባት…

የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ከተጀመረ ሦስተኛ ቀኑን ይዟል

በርካታ ግቦችን እያስተናገደ የሚገኘው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዛሬ ሦስተኛ ቀኑ ላይ ደርሷል። ትላንት ኢትዮጵያ በኬኒያ 2-0…

ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮጵያ መድን በአዲስ ስብስብ ይቀርባል 

ዐምና ጥሩ ቡድን በመገንባት እስከመጨረሻ ሳምንታት ተፎካካሪ የነበረው ኢትዮጵያ መድን በርካታ ተጫዋቾቹን በፕሪምየር ሊግ እና ከፍተኛ…

ከፍተኛ ሊግ | ገላን ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል

በአሰልጣኝ ዳዊት ታደሰ እየተመራ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘው ገላን ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች ማስፈረም ችሏል። ዐቢይ ቡልቲ…