በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2011የውድድር ዘመን በየምድባቸው በቀዳሚነት በማጠናቀቅ ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደጉት ወልቂጤ ከተማ እና ሀዲያ…
2019
አፍሪካ | ኢትዮጵያ ለቀጣይ አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በቋት አራት ተደለደለች
ካፍ ካሜሩን ለምታዘጀው የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎች ቀጣይ ማክሰኞ ጁላይ 18 ከሚያካሂደው የምድብ ድልድል ቀደም…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ ይደረጋሉ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እሁድ በሚደረጉ ጨዋታዎች የ2011 የውድድር ዘመኑን ይቋጫል። ካለፈለት ዓመታት በከፋ መልኩ በውዝግቦች እየተተራመሰ…
ደቡብ ፖሊስ እና መከላከያ በሽረው ጨዋታ ዙሪያ ቅሬታቸውን አሰምተዋል
ትናንት ወደ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ መውረዳቸውን ያረጋገጡት ደቡብ ፖሊስ እና መከላከያ በሽረ እና ወልዋሎ ጨዋታ ዙሪያ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ 3 የውጪ ሀገር ተጫዋቾችን አሰናበተ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቡድኑ ውስጥ ከነበሩት አምስት የውጪ ዜጎች መካከል ከሦስቱ ጋር በስምምነት መለያየቱን አስታውቋል። የተከላካይ ስፍራ…
የክለቡ ከፍተኛ ተከፋይ ከኢትዮጵያ ቡና ተለያያየ
ኢትዮጵያ ቡና ከፍተኛ የዝውውር ሂሳብ በማውጣት በ2011 የውድድር ዘመን ካስፈረመው ተጫዋቹ ጋር የኮንትራት ዘመኑ ሳይጠናቀቅ አስቀድሞ…
የአሰልጣኞች አሰተያየት | ደቡብ ፖሊስ 1-1 ኢትዮጵያ ቡና
ሀዋሳ ላይ ደቡብ ፖሊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና 1-1 ከተለያዩበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ለሶከር…
ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ ወደ ከፍተኛ ሊግ መመለሱን ሲያረጋግጥ ወላይታ ድቻ አሸንፏል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛው ሳምንት ጨዋታ ደቡብ ፓሊስ በሜዳው ከኢትዮጵያ ቡና ጋር 1-1 ተለያይቶ በመጣበት ዓመት…
የአሰልጣኞች አስተያየት| መከላከያ 1-2 መቀለ 70 እንደርታ
ዛሬ ከተካሄዱ የ29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል በአዲስ አበባ ስታድየም መቐለ 70 እንደርታ መከላከያን 2-1 ካሸነፈበት ጨዋታ…
ሪፖርት| ሲዳማ ቡና ከሜዳው ውጪ በማሸነፍ ለዋንጫው በሚያደርገው ፉክክር ቀጥሏል
ሲዳማ ቡና ደደቢትን 3-1በማሸነፍ ከመሪዎቹ ያለውን የአንድ ነጥብ ርቀት አስጠብቆ ወደ መጨረሻው ሳምንት አምርቷል። በባለሜዳዎቹ ደደቢቶች…