የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ቅዳሜ ተጀምሮ ትላንት ተገባዷል። በስምንቱ ጨዋታዎች ነጥረው የወጡ 11 ተጫዋቾችን እንደሚከተለው…
2019
“ያለኝን እና አቅሜ የሚፈቅደውን ሁሉ ለባህር ዳር ከተማ ለመስጠት ዝግጁ ነኝ” ፍፁም ዓለሙ
ባለፉት ዓመታት ከፋሲል ከነማ ጋር ጥሩ ጊዜ ያሳለፈና ዘንድሮ ለባህር ዳር ከተማ በመፈረም ጥሩ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው…
አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ቡድኑ እየተሻሻለ ስለመሆኑ ይናገራል
ኢትዮጵያ ቡናን በክረምቱ የተረከበው አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ከዛሬው የጅማ አባጅፋር ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ በሰጠው ድህረ ጨዋታ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የሔለን እሸቱ ሐት-ትሪክ ለመከላከያ ሦስት ነጥብ አስገኝቷል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት አራተኛ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ሲካሄድ መከላከያ በሔለን እሸቱ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ጅማ አባ ጅፋር
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያይቷል። ከጨዋታው መጠናቀቅ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያይቷል
በ2ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና በሜዳው ከጅማ አባ ጅፋር ጋር ያለግብ አቻ ተለያይቷል። ኢትዮጵያ…
ኢትዮጵያ ቡና ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ረቡዕ ታኅሳስ 1 ቀን 2012 FT ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ጅማ አባ ጅፋር – – ቅያሪዎች 70′ ታፈሰ ፍ/የሱስ…
Continue Readingሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ ከ መከላከያ- ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ረቡዕ ታኅሳስ 1 ቀን 2012 FT’ አአ ከተማ 0-3 መከላከያ – 54′ ሔለን እሸቱ 55′ ሔለን…
Continue Readingሎዛ አበራ በአንድ ጨዋታ ሰባት ግቦች አስቆጠረች
ቢርኪርካራዎች ሄበርንያንስን አስራ ሰባት ለባዶ በረመረሙበት ጨዋታ ሎዛ አበራ ሰባት ግቦች አስቆጠረች። በማልታ አስደናቂ ብቃት በማሳየት…
ባልታወቀ ምክንያት ጠፍቶ የነበረው ተጫዋች ወደ ክለቡ ተመልሷል
ባልታወቀ ምክንያት ከቡድኑ ተለይቶ የሰነበተው ናሚቢያዊው የወልዋሎ ተጫዋች በድጋሚ ቡድኑን ተቀላቅሏል። በውድድር ዓመቱ መጀመርያ የናሚብያው ቱራ…