ቅዳሜ የተጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ማክሰኞ ሲቀጥል ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ 11:00 ላይ…
Continue Reading2019
ሰበታ ከተማ አራት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾቹን ይጠቀማል
ከፖስፖርት እና ከመኖሪያ ፍቃድ ጋር በተገናኘ በመጀመሪያው ሳምንት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ሳይሰለፉ የቀሩት አራት የሰበታ ከተማ…
የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሰበታ ከተማ ጨዋታ ወቅታዊ መረጃ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ዛሬ ለሚካሄደው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሰበታ ከተማ ጨዋታ በስታዲየሙ ለዝግጅት ተብሎ…
ከፍተኛ ሊግ | የአዲስ አበባ ቡድኖች በሜዳቸው ላይጫወቱ ይችላሉ
በቅርቡ እግርኳስ ፌዴሬሽኑ ሜዳዎች ማሟላት ይኖርባቸዋል ብሎ ያወጣውን መስፈርት አንድም የአዲስ አበባ ቡድን እስካሁን ማሟላት አልቻለም።…
አስተያየት | ጥቂት ነጥቦች በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን የኮከቦች ምርጫ ዙርያ
የ2011 የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የኮከቦች ምርጫ ባሳለፍነው ቅዳሜ በካፒታል ሆቴልና ስፓ ተካሂዷል። መርሐ ግብሩን ከቀደሙት ዓመታት…
ለዓለም ብርሀኑ በህንድ የነበረውን ህክምና አጠናቆ ተመልሷል
በጉልበቱ ላይ ጉዳት ገጥሞት የነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የቅዱስ ጊዮርጊሱ ግብ ጠባቂ ለዓለም ብርሀኑ በህንዱ…
የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሰበታ ከተማ ጨዋታ ነገ ይካሄድ ይሆን?
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት የቀን ለውጥ ተደርጎበት ነገ ሊካሄድ የታሰበው የቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ…
“የዚህ ዓመት እቅዴ ከቡድኔ ጋር ጥሩ ዓመት ማሳለፍ ነው” ካርሎስ ዳምጠው
ባለፈው የውድድር ዓመት ከጅማ አባቡና ጋር ጥሩ ዓመት አሳልፎ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ወልዋሎን በመቀላቀል ቡድኑ በሁለቱም…
ኢንቨርቲንግ ዘ ፒራሚድ | ምዕራፍ ስምንት – ክፍል ስድስት
የጆናታን ዊልሰን Inverting the Pyramid: The History of Football Tactics የአማርኛ ትርጉም የዛሬው መሠናዶ የስምንተኛው ምዕራፍ…
Continue Readingየጅማ አባጅፋር የውጭ ተጫዋቾች ጉዳይ ዕልባት አግኝቷል
ጅማ አባጅፋር ለዘንድሮ የውድድር ዓመት ያስፈረማቸው የሦስቱ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾች ጉዳይ ዕልባት አግኝቷል። ጅማ…