ኢትዮጵያ ቡና ለ2012 የውድድር ዘመን ካስፈረማቸው ተጫዋቾች መካከል ከብስራት ገበየሁ ጋር በስምምነት መለያየቱ ታውቋል። የመስመር አጥቂው…
2019
መቐለ 70 እንደርታ ከወጋገን ባንክ የአጋርነት ውል ፈፀመ
ባለፈው ዓመት መጀመርያ ከራያ ቢራ ጋር ለሦስት ዓመታት የሚቆይ የማሊያ ማስታወቂያ ውል ያሰሩት መቐለዎች አሁን ደግሞ…
ኢትዮጵያ ቡና ከመከላከያ ጋር የተለያየውን አማካይ አስፈረመ
ኢትዮጵያ ቡናዎች ከቀናት በፊት ከመከላከያ ጋር በስምምነት የተለያየው የአማካይ ሥፍራ ተጫዋቹ ፍቅረየሱስ ተ/ብርሃንን አስፈርመዋል። የቀድሞው የኤሌክትሪክ…
ደደቢት ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ
በከፍተኛ ሊጉ በርካታ ዝውውሮች ካደረጉት ክለቦች በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱት ደደቢቶች የቀድሞ ተጫዋቻቸው ዮሐንስ ፀጋይ እና ተከላካዩ…
የጅማ አባጅፋር እገዳ በጊዜ ገደብ ተነስቷል
የዲስፕሊን ኮሚቴው የጅማ አባጅፋርን እገዳ በጊዜ ገደብ አንስቷል። ከወር በፊት ጅማ አባጅፋሮች ከይስሃቅ መኩርያ እና ከሌሎች…
Tough day for Loza as Birkirkara were held for a draw
Three matches were held in BOV Women’s League match day 3 as the clash of the…
Continue Readingየሎዛ አበራ አዲሱ ክለብ ቢርኪርካራ ነጥብ ጥሏል
በ3ኛ ሳምንት የማልታ ቢኦቪ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ከሁለት ጨዋታ ሙሉ ስድስት ነጥብ የሰበሰቡትን ቢርኪርካራ እና ምጋር…
የፕሪምየር ሊግ አመራር ዐቢይ ኮሚቴ ነገ ስብሰባውን ያደርጋል
በቅርቡ ፕሪምየር ሊጉን ለመምራት በተመረጡ አባላት የተዋቀረው የፕሪምየር ሊግ ዐቢይ ኮሚቴ ከሰሞኑን ተዟዙረው ሲመለከቷቸው በነበሩ የክለቦችን…
ሰበታ ከተማ ሦስት የውጪ ዜጎች አስፈረመ
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እየተመሩ በርካታ ተጫዋቾችን እያዘዋወሩ የሚገኙት ሰበታ ከተማዎች አንድ ዩጋንዳዊ እና ሁለት ቡርኪናፋሷዊ ተጫዋቾችን…
ጅማ አባጅፋር ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
ጋናዊው ግዙፍ አጥቂ ያኩቡ መሀመድ ለአንድ ዓመት በሚቆይ ውል የጅማ አባጅፋር ተጫዋች ሆኗል፡፡ በአራት የተለያዩ ሀገራት…