ትናንት ምሽት በእግርኳሱ ያሉ አካላትን ያሳተፈ “ያለፉትን እናመስግን፤ ቀጣዩን የኢትዮጵያን ኳስ እንዴት እናሳድግ” በሚሉ ጉዳዮች ዙሪያ…
August 2020
ድሬዳዋ ከተማ የአራት ተጫዋቾችን ውል አደሰ
ድሬዳዋ ከተማ የምንተስኖት የግሌ፣ ቢኒያም ጥዑመልሳን፣ ሙህዲን ሙሳ እና ያሲን ጀማልን ውል አራዝሟል፡፡ ዛሬ ውል ካራዘሙት…
ሀዲያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
ስንታየው ታምራት እና በረከት ወልደዮሐንስ ውላቸውን አድሰዋል፡፡ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ በረከት ወልደዮሐንስ አርባምንጭ ከተማን ለቆ በተሰረዘው…
ስለ’መካኒኩ’ ደያስ አዱኛ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
በሀገራችን የግብጠባቂዎች ታሪክ አንቱታ ካተረፉ ድንቅ ግብጠባቂዎች መካከል የሚመደበው እና በጥረቱ፣ በልፋቱ እና በጥንካሬው ስኬታማ መሆን…
የቤተሰብ አምድ | ሽሮ ሜዳ ያበቀለችው ቤተሰብ
ከአንድ ቤተሰብ ወጥተው በእግርኳሱ ትልቅ ስም ያገኙ ተጫዋቾችን በምናነሳበት አምዳችን ከሽሮ ሜዳ ተነስተው ለስኬት የበቁትን የታፈሰ…
Continue Readingመንግሥቱ ወርቁ ሲታወሱ (፭) | የጫማው ታሪክ በሁለተኛው የአፍሪካ ዋንጫ
በህይወት የሌሉ የእግርኳስ ሰዎችን በምናስታውስበት አምዳችን የቀድሞው እና በበርካቶች ዘንድ የምን ጊዜውም ታላቅ እግርኳስ ተጫዋች እንደሆኑ…
ከ20 ዓመት በታች የሴቶች የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች ተራዘሙ
የዓለም ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ዓለም ዋንጫ የማጣሪያ መርሀ ግብሮች ለሁለተኛ ጊዜ ተራዝመዋል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ…
“የዘመናችን ከዋክብት ገፅ” – ከመስፍን ታፈሰ ጋር…
በአጭር ጊዜ ውስጥ ከሀገሪቱ ምርጥ አጥቂዎች ተርታ መመደብ የቻለው መስፍን ታፈሰ የዛሬው ‘የዘመናችን ከዋክብት’ ገፅ እንግዳ…
የደጋፊዎች ገፅ | ቆይታ ከባህር ዳር ደጋፊዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት ጋር…
እግርኳስን ከመጫወቻ ሜዳ ውጪ ሆኖ ከመደገፉ እና ስለኳስ ከመዘመሩ በፊት የሚደግፈውን ክለብ ማሊያ ለብሶ ተጫውቷል። ለሚደግፈው…
የዳኞች ገፅ | ፈላስፋው የቀድሞ ዳኛ ጋሽ ዓለም አሠፋ…
ከቀደሙት ዳኞች መካከል በአህጉራዊ ውድድሮች የሀገራችንን ስም በማስጠራት የሚጠቀሱት ባለ ግርማ ሞገሱ የፍልስፍና ሰው ኢንተርናሽናል ዳኛ…
Continue Reading