የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ ግብ ጠባቂ እና አሰልጣኝ ኒዲይዚ ኤሚ የሩዋንዳውን ክለብ በሁለት ዘርፎች ለማገልገል አምርቷል፡፡ በቅዱስ…
October 2020
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ በኅዳር ወር አጋማሽ ይጀመራል
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሴቶች ፕሪምየር ሊግ በኅዳር ወር አጋማሽ እንደሚጀመር ለክለቦች በላከው ደብዳቤ ገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ…
“የኢትዮጵያ ግብጠባቂዎች አብዮት በኛ ዘመን ይነሳል” ተስፈኛው ግብጠባቂ ዳዊት በኃይሉ
የኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚ ፍሬ የሆነው እና በቅዱስ ጊዮርጊስ ተስፋ ቡድን መልካም ነገሮችን እያሳየ የሚገኘው ግብጠባቂ ዳዊት…
መልካሙ ታውፈር በጣሊያን ለታችኛው ዲቪዚዮን ክለብ ፈርሟል
ዓምና ለፋሲል ከነማ ፈርሞ ምንም ጨዋታ ሳያደርግ ከዐፄዎቹ ጋር የተለያየው መልካሙ በጣልያን አዲስ ክለብ አግኝቷል። ወደ…
አስተያየት | ‹‹ውሐውን የሚያስጮኸው ድንጋዩ ነው!››
አስተያየት፡ በሳሙኤል ስለሺ ‹‹ልጄ ሆይ፤ ማንም ሰው ቢሆን ባንተ ላይ የሐሰት ወሬ ሲያወራብህ የሰማህ እንደሆነ ታገሰው፡፡…
Continue Readingየቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ወደ አፋር ተጉዘው ድጋፍ አድርገዋል
በከፍተኛ የጎርፍ አደጋ በተመታው የአፋር ክልል የተለያዩ ቀበሌዎች ለሚገኙ ወገኖች የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ወደ ክልሉ ተጉዘው…
በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው ማዳጋስካር ዝግጅቷን አውሮፓ ላይ ታደርጋለች
በደቡብ ምስራቅ አፍሪካ የምትገኘው ማዳጋስካር ለአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች የምታደርገውን ዝግጅት የት እንደምታከናውን አስታውቃለች። ለ2021…
የዳኞች ገፅ | ስኬታማዋ ሴት ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ትርሀስ ገብረዮሐንስ
ለምትወደው ሙያ ራሷን የሰጠች፣ በሳል፣ ንቁ እና ልበ ሙሉ ዳኛ የነበረችው፣ በተለያዩ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ሀገሯን…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዳማ ከተማ የአሰልጣኙ እና አምስት ተጫዋቾችን ውል ለማደስ ተስማማ
የአዳማ ከተማ ሴቶች ቡድን የአሰልጣኝ ሳሙኤል አበራን ውል ለተጨማሪ ዓመት ለማራዘም ሲስማማ የአምስት ነባር ጫዋቾትንም ውል…
ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ለሀገራችን አሰልጣኞች ስልጠና ሰጡ
የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ማሪያኖ ባሬቶ ለሀገራችን አሰልጣኞች በቅድመ ውድድር ዝግጅት እና ተያያዥነት ባላቸው እግርኳሳዊ…