የተከላካይ አማካዩ ብርሀኑ አሻሞ በሲዳማ ቡና ውሉን ለማራዘም ከስምምነት ደርሷል፡፡ ከቀናት በፊት የፍቅሩ ወዴሳ፣ ግሩም አሰፋ…
2020
ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያዊ አሰልጣኝ ይሾም ይሆን?
ያለፉትን አስራ ስድስት ዓመታት ከውጭ ሀገር በሚመጡ የተለያየ ዜግነት ባላቸው አሰልጣኞች ሲመሩ የቆዩት ፈረሰኞቹ ፊታቸውን ወደ…
ወልቂጤ ከተማ የአምስት ተጫዋቾቹን ውል አድሷል
ዛሬ አንድ ተጫዋች በእጁ ያስገባው ወልቂጤ ከተማ የአምስት ነባር ተጫዋቾቹን ውል ለማደስ ከስምምነት ደርሷል። በተከላካይ ሥፍራ…
አንጋፋው የአዲስ አበባ ስታዲየም እድሳት ሊደረግለት ነው
በኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን አዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው የስፖርት ሴክተር ዓመታዊ ጉባዔ ላይ የአዲስ አበባ ስታዲየም እድሳት ሊደረግለት…
ወልቂጤ ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
ከሰሞኑ የአሰልጣኙን ውል ለሁለት ተጨማሪ ዓመት ያራዘመው ወልቂጤ ከተማ አሁን ደግሞ አዲስ ተጫዋች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል፡፡…
ወላይታ ድቻ አዲስ ሥራ አስኪያጅ ሾመ
ክለቡ ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ሲቪያቸውን አስገብተው ሲወዳደሩ ከነበሩ ግለሰቦች መካከል አቶ ኢያሱ ነጋ አዲሱ የክለቡ…
ፊሊፕ ኦቮኖ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል
የመቐለ 70 እንደርታው ግብ ጠባቂ ወደ ሀገሩ ተመልሷል። ያለፉትን ሦስት የውድድር ዓመታት ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር…
ሴናፍ ዋቁማ ወደ አውሮፓ…?
የ2011 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ተጫዋቿ ሴናፍ ዋቁማ በአውሮፓ ከሚገኝ ክለብ ጥያቄ እንደቀረበላት መረጃዎች እየወጡ…
ባህር ዳር ከተማ የ2 ተጨማሪ ተጫዋቾቹን ውል አድሷል
ከትናንት በስትያ የሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል ያደሰው ባህር ዳር ከተማ ትናንት ከሰዓት ደግሞ የ2 ነባር ተጫዋቾችን…
የጣና ሞገዶቹ የተጫዋቾቻቸውን ውል ማደስ ጀምረዋል
ቡድኑን በማጠናከር ረገድ እስካሁን ምንም እንቅስቃሴ ያላደረጉት ባህር ዳር ከተማዎች የነባር ተጫዋቾቻቸውን ውል በማደስ ወደ ሥራ…