ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ተከታታይ ድሉን አስመዘገበ

በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ወልቂጤ ከተማ ወደ አቢዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታድየም አምርቶ ሀዲያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-0 ሰበታ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ ሰበታ ከተማን አስተናግዶ 1-0 ካሸነፈበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ተከታዮቹን አስተያየቶች ሰጥተዋል። 👉…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 1 – 0 ስሑል ሽረ

መቐለ ስሑል ሽረን በኦኪኪ ኦፎላቢ ብቸኛ ግብ ካሸነፈ በኃላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለው አስተያየት ሰጥተዋል። 👉…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ

ተጠባቂው የሸገር ደርቢ በፈረሰኞቹ የበላይነት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። 👉 “በሁለተኛው አጋማሽ…

ሪፖርት | መቐለዎች በኦኪኪ ኦፎላቢ ጎል ስሑል ሽረን አሸንፈው መሪነታቸውን አስጠብቀዋል

ውዝግብ የተሞላበት የ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በመቐለ 70 እንደርታ አሸናፊነት ተጠናቀቀ። መቐለዎች ባለፈው ሳምንት…

ሪፖርት | ሙሉዓለም መስፍን ፈረሰኞቹን በደርቢው ባለድል አድርጓል

በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂውን የሸገር ደርቢ ጨዋታ ሙሉዓለም መስፍን ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ፈረሰኞቹ በድል…

ሪፖርት | የአለልኝ አዘነ የሽርፍራፊ ሰከንድ ጎል ሀዋሳን ውድ ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች

በአስራ አንደኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ በመጨረሻ ደቂቃ ግብ ወላይታ ድቻን 2ለ1 በማሸነፍ ጣፋጭ…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ሰበታን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል

ከ11ኛ ሳምንት የዛሬ የሊጉ መርሐ ግብሮች መካከል ድሬዳዋ ላይ ድሬዳዋ ከተማ ሰበታ ከተማን አስተናግዶ በሙኸዲን ሙሳ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 2-1 አዳማ ከተማ

ባህር ዳር ከተማ በሜዳው አዳማ ከተማን 2-1 ካሸነፈ በኋላ የባለሜዳዎቹ ቡድን አሰልጣኝ ሃሳባቸውን ሰጥተዋል። የአዳማ ከተማ…

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ በፍቃዱ ወርቁ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል አዳማ ከተማን አሸነፈ

በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ በሜዳው አዳማ ከተማን አስተናግዶ በፍቃዱ ወርቁ የመጨረሻ ደቂቃ…