የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-0 መቐለ 70 እንደርታ

ወላይታ ድቻ በአስረኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መቐለ 70 እንደርታን በሜዳው አስተናግዶ 1-0 ከረታ በኋላ የሁለቱ…

ሪፖርት | የቸርነት ጉግሳ ብቸኛ ግብ ለወላይታ ድቻ ተከታታይ ድል አስገኝታለች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስረኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ወላይታ ድቻ ከአሰልጣኙ ስንብት በኋላ በሜዳው መቐለን…

ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ሲዳማ ቡና

የ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2ኛ ቀን መርሐ ግብሮች መካከል ትልቅ ትኩረት የተሰጠው የፋሲል ከነማ እና…

Continue Reading

ሪፖርት | ስሑል ሽረ እና ጅማ አባ ጅፋር ነጥብ ተጋሩ

በ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባጅፋርን ያስተናገዱት ስሑል ሽረዎች ከሦስት ተከታታይ ድሎች በኋላ ነጥብ ጥለዋል።…

“የነገውን ጨዋታ ይበልጥ ተጠናክረን ለማሸነፍ ነው የምንገባው” የዩጋንዳ U-17 ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አዩብ ካሊፋ

ህንድ ለምታስተናግደው የዓለም የሴቶች ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር ላይ ለመካፈል የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታቸውን ለማከናወን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ስሑል ሽረ 1-1 ጅማ አባ ጅፋር

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስረኛ ሳምንት መቐለ ላይ ጅማ አባ ጅፋር ከ ስሑል ሽረ 1-1 በሆነ አቻ…

“ዩጋንዳ ላይ የነበረውን ቁጭት ነገ በደጋፊዎቻችን ፊት እንወጣለን” የ U-17 ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሳሙኤል አበራ

ነገ ከዩጋንዳ አቻው ጋር የመልስ ጨዋታ የሚያደርገው ቡድኑ ስለ ዝግጅት ጊዜ እና ስለ ነገው ጨዋታ በዋና…

መስፍን ታፈሰ በድጋሚ ጉዳት አስተናግዷል

ለሳምንታት በጉዳት ከሜዳ በመራቅ ዛሬ ሀዋሳ ከተማ ከሰበታ ከተማ ጋር ባደረገው ጨዋታ ላይ ወደ ሜዳ የተመለሰው…

የአሰልጣኞች አስተያየት| ሰበታ ከተማ 2-1 ሀዋሳ ከተማ

በ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰበታ ከተማ ሀዋሳን 2ለ1 ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች…

ሪፖርት | ሰበታ በሜዳው ነጥብ መሰብሰቡን ቀጥሎበታል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት የመጀመሪያ የጨዋታ ቀን አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ሰበታ ከተማ ሀዋሳን 2-1…