የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከኬኒያ አቻው ጋር በአሩሻ ሺካ አምሪ አቢድ ስታዲየም ዛሬ ህዳር…
2020
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ምርጫ ተካሄደ
ዓምና በተለያዩ ምክንያቶች ሳይካሄድ የቀረው የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ ዛሬ በጁፒተር ሆቴል ተካሂዶ…
ወልቂጤዎች ሽልማት ተበርክቶላቸዋል
በአሠልጣኝ ደጋዓረገ ይግዛው የሚመሩት ወልቂጤ ከተማዎች ከበርካታ ወራት በፊት ቃል የተገባላቸው ሽልማት ዛሬ ተበርክቶላቸዋል። የ2011 የኢትዮጵያ…
ከፍተኛ ሊግ | ሀምበሪቾ ዱራሜ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ
ሀምበሪቾ ዱራሜ የከፍተኛ ሊግ ልምድ ያለው አሰልጣኝ ሹሟል፡፡ በተሰረዘው የውድድር ዓመት በአሰልጣኝ ዓለማየሁ አባይነህ ሲመራ ቆይቶ…
ከፍተኛ ሊግ | ወልዲያ ተጨማሪ ስድስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
የከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ ተወዳዳሪው ወልዲያ ከተማ ስድስት አዳዲስ ፈራሚዎችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ ከፈራሚዎቹ መሀል በፕሪምየር…
ከፍተኛ ሊግ | ወላይታ ሶዶ ከተማ የአሰልጣኙን ውል ሲያድስ ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በከፍተኛ ሊጉ ተወዳዳሪ የሆነው ወላይታ ሶዶ ከተማ የአሰልጣኝ እና ረዳቱን ውል ያራዘመ ሲሆን ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችንም…
ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ አራት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአራቱን ውል ደግሞ አድሷል
በቅርቡ አሰልጣኝ ያሬድ ቶሌራን የቀጠረው ደሴ ከተማ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአራት ነባሮችን ውልም አራዝሟል፡፡ በምድብ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች አንድ ተጫዋች ሲያስፈርሙ ለ2013 ውድድር ዝግጅታቸውን የሚጀምሩበትም ቀን ታውቋል። የሦስት ጊዜ የኢትዮጵያ ሴቶች…
የጣና ሞገዶቹ ተጨማሪ ረዳት አሠልጣኝ ሾሙ
የአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝን ውል ያራዘሙት ባህር ዳር ከተማዎች ሁለተኛ ረዳት አሠልጣኝ ሾመዋል። ከወራት በፊት የዋና አሠልጣኛቸው…
ከፍተኛ ሊግ | ስልጤ ወራቤ የአሰልጣኙን ውል ሲያራዝም አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ስልጤ ወራቤ የአሰልጣኙ እና ሦስት ነባር ተጫዋቾችን ውል ሲያራዝም ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡…