ዋልያዎቹ አሁንም በአቋም መፈተሻ ጨዋታ ድል ማድረግ አልቻሉም

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሦስተኛ የአቋም መለኪያ ጨዋታቸውን ከሱዳን ጋር በዛሬው ዕለት አከናውኖ 2-2 በሆነ ውጤት ጨዋታውን…

ኢትዮጵያ ከ ሱዳን – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ዓርብ ጥቅምት 27 ቀን 2013 FT’ ኢትዮጵያ 🇪🇹 2-2 🇸🇩 ሱዳን  3′ ጌታነህ ከበደ 88′ አማኑኤል ገ/ሚካኤል 52′…

Continue Reading

የፕሪምየር ሊጉ የዕጣ ማውጣት ሥነ ስርዓት የሚደረግበት ቀን ታውቋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነ ስርዓት በቀጣይ ሳምንት ይደረጋል። የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ታኅሣሥ 3…

ከፍተኛ ሊግ | ጋሞ ጨንቻ ሦስት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በከፍተኛ ሊጉ ምድብ እየተወዳደረ የሚገኘው ጋሞ ጨንቻ ሦስት ተጨማሪ ተጫዋቾች ወደ ስብስቡ አካቷል፡፡ የከፍተኛ ሊጉ ምድብ…

የፕሪምየር ሊጉ ተጫዋቾች እና የኮሮና ቫይረስ  ጉዳይ…

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የሆኑ ክለቦች ለተጫዋቾቻቸው የኮቪድ 19 ምርመራን እያደረጉ የሚገኝ ሲሆን በውጤቱም በቫይረሱ የተያዙ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

የበርካታ ወሳኝ ተጫዋቾችን ዝውውር ቀደም ብሎ የፈፀመው መከላከያ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ…

ከፍተኛ ሊግ | ቡታጅራ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ብታጅራ ከተማ ካሊድ መሐመድን በዋና አሰልጣኝነት ሾሟል፡፡ የተሰረዘውን የውድድር አመት በከፍተኛ ሊግ ምድብ…

” እኔ እንደ ተጫዋች የራሴን መስፈርት አውጥቼ ከቀረበልኝ ነገር ጋር አመዛዝኜ ንግድ ባንክን ተቀላቅያለሁ” – ሎዛ አበራ

አመሻሽ ላይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጫዋች መሆኗ በይፋዊ የማብሰሪያ ሥነ-ስርዓት የተገለፀው ሎዛ አበራ ከፕሮግራሙ መገባደድ በኋላ…

“ከምንተስኖት ውጪ አብዛኞቹ የብሔራዊ ቡድኑ ግብ ጠባቂዎች ኪሎ ጨምረው ነው የመጡት”

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብ ጠባቂዎች አሠልጣኝ ደሳለኝ ገብረጊዮርጊስ የብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂዎችን በተመለከተ ሀሳባቸውን ሠጥተዋል። ዛሬ…

ሎዛ አበራ ንግድ ባንክን በይፋ ተቀላቀለች

የሉሲዎቹ የፊት መስመር ተጫዋች ከአንድ ዓመት የአውሮፓ ቆይታ በኋላ ወደ ሀገሯ የተመለሰችበትን ዝውውር አከናወነች። በዱራሜ ተወልዳ…