👉”…ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ስፈራረም አንድ ስህተት ፈፅሜያለሁ…” ውበቱ አባተ 👉”አሠልጣኙ ሳይጨነቅ ነጻ ሆኖ የሚሰራበት…
April 2021
“ወደ አፍሪካ ዋንጫው ያለፍነው ቀን እና ለሊት ሠርተን ነው” – ውበቱ አባተ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫው ማለፉን ተከትሎ ከመጨረሻ የምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎች ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን በተመለከተ…
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ልምምድ ጀምሯል
በሞሮኮ አስተናጋጅነት በ2022 ለሚከናወነው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያዎችን ወደፊት በሚገለፅ ቀን የሚያከናውነው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዛሬ ውሎ…
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ የተደረጉትን የየምድብ ጨዋታዎች እንዲህ ተመልክተናቸዋል፡፡ በምድብ ሀ የአስራ ሦስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን…
የሉሲዎቹ አምበሎች ታውቀዋል
በዛሬው ዕለት ከደቡብ ሱዳን ጋር ላለባቸው የወዳጅነት ጨዋታ ተጫዋቾቻቸውን የሰበሰቡት አሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው ሦስት አምበሎችን መርጠዋል፡፡…
በርካታ ተጫዋቾችን ያፈራው ወጣት ቡድን ተበተነ
በኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ የሆነው የወላይታ ድቻ ቡድን ከውድድር ውጪ መሆኑ…
አቡበከር ናስር እውቅና ተሰጥቶታል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አጥቂ የሆነው አቡበከር ናስር በቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች ስጦታ ተበርክቶለታል። የዘንድሮ የቤትኪንግ ፕሪምየር…
ሉሲዎቹ ስብስባቸውን ይፋ አድርዋል
በአሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመሩት ሉሲዎቹ ከደቡብ ሱዳን ጋር ለሚያደርጉት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል። ከፊቱ…
ዕውነታ | የአፍሪካ ዋንጫ መስራቾቹ ከረጅም ዓመታት በኋላ በአንድ መድረክ…
የአፍሪካ ዋንጫ መስራች የነበሩት ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ ከረጅም ዓመታት በኋላ በካሜሩኑ አፍሪካ ዋንጫ ላይ ይገኛሉ።…