ኢንስትራክተር አብረሀም መብራቱ በቀጣዩ ሳምንት ወደ ዳሬ ሰላም ያቀናሉ

በታንዛኒያ ለሚገኙ ኢንስትራክተሮች የሚሰጠውን ስልጠና ለመስጠት የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ ወደ ስፍራው ያመራሉ፡፡ የአፍሪካ እግርኳስ…

የሴንትራል ሀዋሳ ዋንጫ ፍፃሜውን አገኘ

በሁለት የዕድሜ እርከኖች በአርባ አምስት ቡድኖች መካከል ለሀያ አራት ቀናት ሲደረግ የነበረው የሴንትራል ሀዋሳ ዋንጫ ፍፃሜውን…

የኢትዮጵያ ቡና የቢሾፍቱ ዝግጅት ቆይታ

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የዩጋንዳው ዩ አር ኤን የሚገጥመው ኢትዮጵያ ቡና በቢሾፍቱ ከተማ ሲያደርግ የሰነበተውን…

ዐፄዎቹ ለወሳኞቹ ፍልሚያዎች ዝግጅታቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል

የወቅቱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ባለቤት ፋሲል ከነማ ከሱዳኑ አል ሂላል ጋር ላለበት የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ…

የፋሲል ከነማ የቻምፒየንስ ሊግ ተጋጣሚ ነገ ማለዳ አዲስ አበባ ይገባል

የፊታችን እሁድ ከፋሲል ከነማ ጋር የመጀመሪያ ዙር የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የሚያደርገው የሱዳኑ ክለብ አል ሂላል ነገ…

መከላከያ አጥቂ አስፈርሟል

በቢሾፍቱ የቅድመ ውድድር ዝግጅት እየከወኑ የሚገኙት መከላከያዎች የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈርመዋል፡፡ በቢሾፍቱ ከተማ መቀመጫውን በማድረግ ለ2014…

ወጣቱ አጥቂ ጅማ አባጅፋርን ለመቀላቀል ተስማምቷል

ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሚያደርገው ዝውውር የከሸፈበት ወጣቱ አጥቂ መዳረሺያውን ጅማ ለማድረግ ስምምነት ፈፅሟል። ከኢትዮጵያ መድህን የወጣት…

ንግድ ባንክ በፍፃሜው ጨዋታ በቪሂጋ ኩዊንስ ተሸንፏል

በሴካፋ ዞን የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ የፍፃሜ ጨዋታ የውድድሩ አስተናጋጅ ሀገር ክለብ ቪሂጋ ኩዊንስ ኢትዮጵያ ንግድ…

ድሬዳዋ ከተማ የግብ ዘብ አስፈርሟል

ድሬዳዋ ከተማዎች ልምድ ያለውን ግብጠባቂ አስፈርመዋል። የመጀመርያ ምዕራፍ ቅድመ ዝግጅታቸውን በማጠናቀቅ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለተወሰኑ ቀናት…

ከቡናማዎቹ ጋር ነገ ወደ ዩጋንዳ የሚያቀኑ 20 ተጫዋቾች ተለይተው ታውቀዋል

በካፍ ኮፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክሉት ብናማዎቹ ቅድመ ዝግጅታቸውን በማጠናቀቅ ነገ ወደ ስፍራው ያቀናሉ። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ…