በነገው የዋልያዎቹ ጨዋታ ደጋፊዎች ወደ ስታዲየም ይገባሉ ?

በኢትዮጵያ እና ዚምባብዌ መካከል የሚደረገውን ጨዋታ ለመከታተል ደጋፊዎች ወደ ስታዲየም ይገባሉ የሚለው ጉዳይ ላይ ውሳኔ ተላልፏል።…

ሀድያ ሆሳዕና ግብ ጠባቂ አስፈረመ

ከሳምንታት በፊት ከሲዳማ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው ግብ ጠባቂ በአንድ ወደ ሀድያ ሆሳዕና አቅንቷል፡፡ ከሀያ ቀናት…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በከባድ ፈተና ለፍፃሜ ደርሷል

ከባድ ፍልሚያ ባስተናገደው የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ንግድ ባንክ የዩጋንዳውን ሌዲ ዶቭን በመለያያ ምቶች 5-3 በመርታት ለዋንጫ…

የንግድ ባንክ አሰላለፍ ታውቋል

10:00 ላይ ወሳኝ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ይዞት የሚገባው አሰላለፍ ታውቋል። በካፍ የሴቶች…

የመዲናው ክለብ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን የሚጀምርበት ቀን ታውቋል

አዲሱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለብ አዲስ አበባ ከተማ እጅግ ዘግይቶ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ሊጀምር ነው። በአሠልጣኝ…

ሀድያ ሆሳዕና አዲስ ረዳት አሰልጣኞችን ሾሟል

አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምኅረት በሀድያ ሆሳዕና በረዳት አሰልጣኝነት አብረዋቸው የሚሰሩ ሦስት ባለሙያዎችን አሳውቀዋል፡፡ በ2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

“እግርኳስ ለሰላማችን” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጁትን ፕሮግራሞች አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል

👉”ያለን እግርኳስ ሀገርን ማዳን የማይችል ከሆነ ጥንቅር ብሎ ሊቀር ይችላል” ባህሩ ጥላሁን 👉 “አርቲስቶች እንዲያውቁ የምንፈልገው…

ሀብታሙ ተከስተ ወደ ልምምድ ተመልሷል

በብሔራዊ ቡድን ግዳጅ ወቅት ጉዳት አስተናግዶ የነበረው የፋሲል ከነማ አማካይ ልምምድ መጀመሩ ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

የኢትዮጵያ ቀጣይ ተጋጣሚ አዲስ አበባ ደርሷል

የፊታችን ማክሰኞ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ጋር ጨዋታ የሚያደርገው የዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድን ከደቂቃዎች በፊት አዲስ አበባ ገብቷል። በምድብ…

ዋልያዎቹ አዲስ አበባ ገብተዋል

የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታውን ለማከናወን ወደ ጋና ያመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ምሽት ላይ አዲስ…