በኢትዮጵያ የተወለደው ታዳጊው ተጫዋች መልካሙ ፍራውንዶርፍ በእንግሊዙ ሊቨርፑል ክለብ የመጀመሪያ ፕሮፌሽናል ኮንትራቱን ፈርሟል። በከምባታ ጠምባሮ ዞን…
2021
የሀድያ ሆሳዕና ሥራ አስኪያጅ ከኃላፊነት ተነስተዋል
ሀድያ ሆሳዕናን ረዘም ላለ ጊዜ በሥራ አስኪያጅነት የመሩት አቶ መላኩ ማዶሮ ያስገቡት መልቀቂያ ተቀባይነት በማግኘቱ ከኃላፊነታቸው…
ወጣቱ የግብ ዘብ ባህር ዳር ከተማን ለመቀላቀል ተቃርቧል
ከጅማ አባጅፋር ጋር ዓመቱን ያሳለፈው ወጣቱ ግብ ጠባቂ የጣና ሞገዶቹን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱን…
አዲሱ የፈረሰኞቹ አሠልጣኝ ታውቀዋል
ያለ አሠልጣኝ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ሰርቢያዊ አሠልጣኝ መሾማቸውን አስታውቀዋል። ክለቡ ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ባደረገው መረጃ መሠረት…
የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር የዛሬ ውሎ
በአራተኛ ቀን የሴካፋ ውድድር ኬንያ እና ታንዛኒያ ደቡብ ሱዳን እና ዲሞክራቲክ ኮንጎን ረተዋል። 👉 ደቡብ ሱዳን…
በዝናብ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ጨዋታ በቡሩንዲ አሸናፊነት ተጠናቋል
የመጀመሪያው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ በትናንትናው ዕለት የተከናወነው እና በዝናብ ምክንያት ወደ ዛሬ የተዘዋወረው ጨዋታ ቡሩንዲን…
ታንዛኒያ ለሴካፋ ውድድር ባህር ዳር ደርሳለች
በሴካፋ ውድድር የምትሳተፈው ታንዛኒያ በመጨረሻም ባህር ዳር ገብታለች። ዘጠኝ ሀገራትን የሚያሳትፈው 41ኛው የምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ…
ሀዋሳ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል
ትናንት ወደ ዝውውር የገባው ሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት የሁለት ነባር ተጫዋቾችን ውላቸው ተራዝሟል፡፡ ሀዋሳ ከተማ በአሰልጣኝ…
በቡሩንዲ መሪነት እየተካሄደ የነበረው ጨዋታ በዝናብ ምክንያት ወደ ነገ ተላልፏል
በምድብ ሁለት የሚገኙት ቡሩንዲ እና ኤርትራ እያደረጉ የነበሩት ጨዋታ በቡሩንዲ መሪነት ቢቀጥልም በስታዲየም በጣለው ከባድ ዝናብ…
ባህር ዳር ከተማ አራተኛ ተጫዋች አስፈርሟል
በ2014 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጠናክሮ ለመቅረብ ዝውውሮች ላይ ጠንክሮ እየሰራ የሚገኘው ባህር ዳር ከተማ አራተኛ ተጫዋች…

