ዋልያዎቹ አራተኛ ተጫዋች ከስብስባቸው ውጪ ሆኗል

ዋልያዎቹ በሀዘን ምክንያት ከስብስባቸው አንድ ተጫዋች ውጪ ሲያደርጉ በምትኩም ጥሪ አስተላልፈዋል። በትናንትናው ዕለት ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

በሦስተኛው ሳምንት የተከሰቱ ጉዳዮችን የተመለከተውን የመጨረሻ ፅሁፍ እነሆ! 👉ሜዳው አሁንም ተጫዋቾችን ለጉዳት መዳረጉን ቀጥሏል የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

ሦስተኛው የዓበይት ጉዳዮች ጥንቅታችን የጨዋታ ሳምንቱን የአሰልጣኞች ጊዜ ላይ ትኩረቱን ያደርጋል። 👉 የዘርዓይ ሙሉ ውጤታማ ስልት…

ዋልያዎቹ ልምምድ መሥራት ጀምረዋል

ከቀናት በኋላ ከጋና እና ዚምባቡዌ ጋር የዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛሬው…

አንድ ተጨማሪ ተጫዋች ከብሔራዊ ቡድኑ ዝግጅት ውጪ ሆኗል

በዛሬው ዕለት ዝግጅቱን ከጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ አንድ ተጨማሪ ተጫዋች እንዳልተካተተ ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች።…

ሁለት ወሳኝ ተጫዋቾች ከዋልያዎቹ ስብስብ ውጪ ሆነዋል

ከጋና እና ዚምባቡዌ ጋር ለሚደረጉት ጨዋታዎች ጥሪ ከቀረበላቸው 26 ተጫዋቾች መካከል ሁለቱ ስብስቡን እንደማይቀላቀሉ ሶከር ኢትዮጵያ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

በሦስተኛ የጨዋታ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ላይ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች የዚህኛው ፅሁፋችን አካል ነው። 👉…

ሙጂብ ቃሲም የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል

የአልጄሪያውን ክለብ ጄኤስ ካቢሌ ከወር በፊት የተቀላቀለው ሙጂብ ቃሲም በዛሬው ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታውን አከናውኗል። ባሳለፍነው ዓመት…

አዲስ አበባ ከተማ ቅጣት ላይ ያለ ተጫዋችን አሰልፏል በሚል ጥቆማ ተደርጎበታል

አዲሱ የሊጉ ክለብ አዲስ አበባ ከተማ ቅጣት ላይ ያለን ተጫዋች በጨዋታዎች አሰለፏል በሚል በሊጉ ክለብ ጥቆማ…

መከላከያ የተጫዋች ተገቢነት ክስ መሠረተ

በሦስተኛ ሳምንት በአዲስ አበባ ከተማ ያልተጠበቀ ሽንፈት ያስተናገደው መከላከያ የተጫዋች ተገቢነት ክስ መስርቷል። የ2014 የቤት ኪንግ…