“… ባደረግነው ማጣራት ተጫዋቾቹ በሆቴሉ እንደሌሉ አወቅን” ውበቱ አባተ

ከዲሲፕሊን ጋር በተያያዘ ከብሔራዊ ቡድኑ የተቀነሱትን አራቱን ተጫዋቾች በተመለከተ አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ገለፃ አድርገዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አዲስ ረዳት አሰልጣኝ አግኝቷል

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከሩዋንዳ ጋር ላለበት ጨዋታ ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ…

ወልቂጤ ከተማ በአፍሪካ ታዋቂውን የግብ ዘብ የግሉ አድርጓል

የፊታችን ዕሁድ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የሚጀምሩት ወልቂጤ ከተማዎች የአይቮሪኮስት ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂን አስፈርመዋል። ዘግየት ብለው…

አዲስ አበባ ከተማ ወደ ሌሎች ክለቦች ለማምራት የተስማሙትን ሁለት ነባር ተጫዋቾች ውል አድሷል

ወደ ሊጉ ካሳደጉት አሠልጣኝ እስማኤል አቡበከር ጋር እንደሚቀጥሉ የገለፁት አዲስ አበባ ከተማዎች ከቀናት በፊት ወደ ጅማ…

ድሬዳዋ የመስመር አጥቂ አስፈርሟል

በሀዋሳ ቅድመ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ የመስመር አጥቂውን የግሉ አድርጓል። በአሰልጣኝ ዘማርያም የሚመሩት ድሬዳዋ ከተማዎች…

የወጣቱ አጥቂ ዝውውር አልተሳካም

ከሳምንት በላይ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊያደርገው የነበረው ዝውውር በእንጥልጥል የቆየው የወጣቱ አጥቂ ጉዳይ እንዳልተሳካ ተሰምቷል። በኢትዮጵያ…

በኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያለፉ ቡድኖች ታውቀዋል

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ አዳማ ከተማ፣ ኢትዮጵያ ቡና፣ አርባምንጭ ከተማ…

በጅማ አባጅፋር ግማሽ ዓመቱን ያሳለፈው አጥቂ ወደ ህንድ አምርቷል

በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ጅማ አባጅፋርን ተቀላቅሎ የነበረው ግዙፍ አጥቂ ወደ ህንድ ሊግ ማምራቱ ታውቋል። ጋናዊው የአጥቂ…

ድሬዳዋ ከተማ የአጥቂውን ውል አራዝሟል

በብርቱካናማዎቹ መለያ ጥሩ ዓመት ያሳለፈው አጥቂ ለተጨማሪ ዓመት በክለቡ ውሉን አራዝሟል፡፡ በሀዋሳ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን…

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የአህጉሪቱን ጨዋታዎች ይመራሉ

በርከት ያሉ የሀገራችን ዳኞች የአህጉሪቱን የቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ውድድሮች እንደሚመሩ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። የአፍሪካ…