የኢትዮጵያ ቡና እና ዩ አር ኤ ጨዋታን የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል

መስከረም ሁለት ዩጋንዳ ላይ በዩ አር ኤ እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል የሚደረገውን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ተለይተዋል።…

ተጨማሪ ሁለት ተጫዋች ከዋልያዎቹ ስብስብ ውጪ ሆኗል

ከደቂቃዎች በፊት ሦስት ተጫዋቾችን የቀነሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን ከስብስቡ ውጪ አድርጓል። በአሠልጣኝ ውበቱ…

​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሦስት ተጫዋቾችን ቀንሷል

ከደቂቃዎች በፊት አዲስ አበባ የደረሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሦስት ተጫዋቾችን ቀንሶ ጁፒተር ሆቴል ማረፊያውን አድርጓል። ከፊታችን…

ኢትዮጵያዊ ኮሚሽነር ወደ ኬንያ ያመራሉ

የፊፋ እና የካፍ የጨዋታ ታዛቢ ወደ ምስራቃዊቷ አፍሪካ ሀገር ይጓዛሉ። በኢትዮጵያ በሴት እና በወንድ ሁለት ሁለት…

የጣናው ሞገዶቹ አዲስ ምክትል አሠልጣኝ አግኝተዋል

አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱን ዋና አሠልጣኝ አድርገው የሾሙት ባህር ዳር ከተማዎች አዲስ ምክትል አሠልጣኝ ማግኘታቸው ታውቋል። በቀጣዩ…

ድሬዳዋ ከተማ አማካይ ለማስፈረም ተስማማ

የተከላካይ አማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ብርቱካናማዎቹን ለመቀላቀል ተስማምቷል፡፡ የ2014 የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ እየተመሩ በሀዋሳ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 2-1 ዩጋንዳ

👉”…ዛሬ አሸንፈናል ማለት ሁሉም ነገር ልክ ነው ማለት ግን አይደለም” ውበቱ አባተ 👉”በጨዋታው በታየው እንቅስቃሴ ኢትዮጵያ…

የስፖርት ዞን የዓመቱ የዕውቅና ፕሮግራም ነገ ይካሄዳል

ስፖርት ዞን የሬድዮ ፕሮግራም በስድስት ዘርፎች እና ታሪክ ለሰሩ ግለሰቦች ያዘጋጀው የዕዉቅና ፕሮግራም ነገ ምሽት ይካሄዳል።…

ዋልያዎቹ ከከፍተኛ የጨዋታ ብልጫ ጋር ዩጋንዳን አሸንፈዋል

የዩጋንዳ አቻውን በአቋም መፈተሻ ጨዋታ የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከከፍተኛ የጨዋታ ብልጫ ጋር ድል ተቀዳጅቷል። ለዓለም…

ሪፖርት | ንግድ ባንክ ውድድሩን በድል ሲከፍት ባለ ሐት ትሪኳ መዲና ዐወል ድንቅ ዕለት አሳልፋለች

በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመዲና ዐወል ሦስት እና በሎዛ አበራ…