በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በአዲስ አበባ ከተማ መልካም የሚባል ዓመት ያሳለፈው የመስመር አጥቂ አዳማ ከተማን ለመቀላቀል ከጫፍ…
2021
ሽመልስ በቀለ የራሱን የግብ ሪከርድ አሻሽሏል
በግብፅ ፕሪምየር ሊግ 32ኛ ሳምንት ኢትዮጵያዊው አማካይ ሽመልስ በቀለ የውድድር ዓመቱን 11ኛ ጎል አስቆጥሯል። በተለያዩ ምክንያቶች…
በወልቂጤ ከተማ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ ከክለቡ ሥራ አስኪያጅ ጋር የተደረገ ቆይታ
👉 “…ቅፅ እና ማኅተም ተሰጥቶት ያንን ላልተገባ አላማ ሲያውል ተደርሶበት ከኃላፊነት የተነሳ ግለሰብ ነው” 👉 “ለተጫዋቾች…
ዐፄዎቹ የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታቸውን የሚያደርጉበት ቀን ታውቋል
በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ የሚሳተፉት ፋሲል ከነማዎች ከ አል ሂላል ጋር የሚያደርጉት…
ጅማ አባጅፋር የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምርበትን ቀን አስታውቋል
አዲስ አሠልጣኝ በመቅጣር በዝውውር ገበያው ላይ በንቃት የተሳተፈው ጅማ አባጅፋር የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል።…
ሰበታ ከተማ አንበሎቹን አሳውቋል
ሰበታ ከተማ ለ2014 ከቡድኑ ጋር አብረው ያልዘለቁትን የሚተኩ አዲስ አንበሎችን ሾሟል። በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ለቀጣይ ሦስት…
አዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ተገልጿል
በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት አዳማ ከተማዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምሩት መቼ እንደሆነ ታውቋል። በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ቤትኪንግ…
ቡናማዎቹ አህጉራዊ ጨዋታቸውን የሚያደርጉበት ቀን ታውቋል
ከአስር ዓመታት በኋላ ወደ አህጉራዊ ውድድር የተመለሰው ኢትዮጵያ ቡና በቅድመ ማጣሪያ መርሐ-ግብር የዩጋንዳውን ዩ አር ኤ…
የወልቂጤ ከተማ ደጋፊዎች ፍላጎት ምንድነው?
በክረምቱ መነጋገርያ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል የፕሪምየር ሊጉ ተሳታፊው ወልቂጤ ከተማ ደጋፊዎች በክለቡ ላይ ያነሱት ተቃውሞ እና…
ብሔራዊ ቡድኑ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን ያደርጋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅት አካል የሆኑ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን እንደሚያደርግ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። የኢትዮጵያ…