ቡርኪና ፋሶ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሚጫወተው ወሳኝ ተጫዋቿን ጨምሮ ሦስት ተጫዋቾችን ከኮቪድ መልስ በነገው ጨዋታ ታገኛለች።…
2022

ጅማ አባጅፋር እስካሁን ዝግጅት አልጀመረም
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ ላይ የሚገኘው ጅማ አባጅፋር የበርካታ ወራት የተጫዋቾች ደሞዝ መክፈል ሲሳነው…

የአፍሪካ ዋንጫ ልዩ ዘገባ ከካሜሩን| የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዛሬ ልምምድ ውሎ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከትናንቱ የካሜሩን ሽንፈት ማግስት ዛሬ ረፋድ ላይ ልምምዱን አከናውኗል። ወደ ዋናው ልምምድ ከመግባታቸው…

አምስት የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች ልምምድ መስራት አቁመዋል
በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው አዳማ ከተማ በድሬዳዋ ከተማ ለሚከናወነው ውድድር ከቀናት በፊት ዝግጅቱን ሲጀምር አምስት ተጫዋቾች…

የአፍሪካ ዋንጫ ልዩ ዘገባ ከካሜሩን | የአቡበከር ናስር ወቅታዊ ሁኔታ…?
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ረፋድ ላይ ባደረገው ልምምድ አቡበከር ናስር ምን አጋጠመው? በምድብ ሀ ሁለተኛ ጨዋታ…

ኢትዮጵያዊያን እንስት ዳኞች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያን ይመራሉ
አራት ኢትዮጵያዊያን ሴት ዳኞች ካምፓላ ላይ የሚደረግ የዓለም ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ዋንጫ ጨዋታን ይመራሉ፡፡ ኮስታሪካ…

የፓን አፍሪካ የትምህርት ቤቶች የእግርኳስ ውድድር ዛሬ ፍፄሜውን አግኝቷል
ሀገር አቀፍ የፓን አፍሪካ የትምህርት ቤቶች ውድድር ዛሬ ሲጠናቀቅ በሁለቱም ፆታዎች ኢትዮጵያን ወክለው በአህጉራዊ መድረክ የሚሳተፉ…

ሪፖርት | ዋልያዎቹ ሁለተኛ ሽንፈት ገጥሟቸዋል
በአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎው ሁለተኛ የምድብ ጨዋታውን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በካሜሩን የ4-1 ሽንፈት አስተናግዷል። ዋልያዎቹ ከመጀመሪያው…

የአፍሪካ ዋንጫ ልዩ ዘገባ | ዋልያዎቹ ከነገው ጨዋታ አስቀድሞ የመጨረሻ ልምምድ አከናውነዋል
የምድቡን ሁለተኛ ጨዋታ ነገ ከካሜሩን ጋር ከምሽቱ አንድ ሰዓት ላይ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ምሽት ላይ…

አሠልጣኝ ውበቱ አባተ እና መስዑድ መሐመድ ከነገው ጨዋታ በፊት አስተያየት ሰጥተዋል
👉”ነገ እስከ መጨረሻው ደቂቃ ድረስ እንታገላለን” ውበቱ አባተ 👉”በእግር ኳስ ሁሌም ትልቁ ጨዋታ በቀጣይ የምታደርገው ነው”…