አንድ ተጫዋች ከአሜሪካ ለሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው የዕድሜ እርከኑ ብሔራዊ ቡድን አባል…
2022

የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ተራዘመ
በሱዳን አስተናጋጅነት የሚደረገው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ቀድሞ ከወጣለት ቀን በአንድ ሳምንት ተገፍቶ ይጀመራል፡፡ በምስራቅ…

ሁለት ክለቦች ላይ የገንዘብ ቅጣት ተጥሏል
በሦስተኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ በተከሰቱ ግድፈቶች ዙሪያ ሊግ ካምፓኒው ውሳኔዎችን አሳልፏል። የቤትኪንግ…

ከፍተኛ ሊግ | ጅማ አባቡና አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
2009 ላይ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አድጎ ወዲያው የወረደው ጅማ አባቡና አዲስ አሠልጣኝ አግኝቷል። በቴዎድሮስ ታደሠ…

ሲዳማ ቡና አሠልጣኙን ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ አሰናብቷል
በዘንድሮ የሊጉ ውድድር የመጀመሪያው ተሰናባች አሠልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ ሆኗል። የ2015 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በባህርዳር ከተማ…

አፄዎቹ ከአህጉራዊ ውድድር ውጪ ሆነዋል
ሚኬል ሳማኬ ድንቅ በነበረበት የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ 2ኛ ዙር ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በሴፋክሲያን…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ የመጀመሪያ ድላቸውን አሳክተዋል
ክፍት የነበረው የወልቂጤ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በመስፍን ታፈሰ ብቸኛ ጎል ቡናማዎቹን ባለድል አድርጓል። በተመስገን…

ሪፖርት | ነብሮቹ ሁለተኛ ተከታታይ ድላቸውን አሳክተዋል
የሦስተኛ ጨዋታ ሳምንት የመጨረሻ የጨዋታ ዕለት የመጀመሪያ በነበረው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን 3-1 በሆነ ውጤት…

መረጃዎች | 12ኛ የጨዋታ ቀን
ሦስተኛው የጨዋታ ሳምንት ነገ በሚያስተናግዳቸው ሁለት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አሰናድተናል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና…

ሪፖርት | የዳዋ ሁቴሳ ብቸኛ ጎል አዳማ ከተማን ለተከታታይ ድል አብቅታለች
ብዙም የጎል ሙከራዎችን ያላስመለከተን ቀዝቃዛው ጨዋታ በአዳማ ከተማ አሸነፊነት ተጠናቋል። ከቀናት በፊት ከኢትዮጵያ ቡናን የረቱት ሀዋሳዎች…