የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ረዳቶች ውላቸው ተራዘመ

የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ረዳት አሰልጣኝ በመሆን ያለፉትን ሁለት ዓመታት ያገለገሉት ሦስት አሰልጣኞች በዛሬው ዕለት ውላቸው…

የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከኮንጎ አቻው ያለግብ ተለያይቷል

በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የተደረገው የኢትዮጵያ እና የኮንጎ ዲ.ሪፐብሊክ የ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኖች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ…

በአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የፍጻሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል

ከቀትር በኋላ በተደረጉ ሁለት የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ቡል እና ወልቂጤ ከተማ የፍፃሜ…

የጣና ሞገዶቹ የግብ ዘብ የብሔራዊ ቡድን ጥሪ ቀርቦለታል

በቅርቡ ባህር ዳር ከተማን የተቀላቀለው የግብ ዘብ ለብሔራዊ ቡድን ጥሪ ቀርቦለት ወደ ፈረንሳይ አቅንቷል። አንድ ሜትር…

ብርቱካናማዎቹ አጥቂ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል

በአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ ውድድር ላይ ጥሩ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኘው አጥቂ ድሬዳዋ ከተማን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል።…

አሰልጣኝ አጥናፉ ዓለሙ ከነገው ጨዋታ አስቀድሞ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል

ከነገው የኢትዮጵያ ወጣት ቡድን ጨዋታ አስቀድሞ አሰልጣኝ አጥናፉ ዓለሙ በጁፒተር ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ ከ23…

ከዛሬው ጨዋታ በኋላ ከአሠልጣኝ ሰዒድ ኪያር ጋር የተደረገ ቆይታ

👉”በአንድ ጨዋታ ብዙ ጎል ስለተቆጠረ የሚፈጠር ነገር የለም ፤ እኛም በተመሳሳይ መንገድ ብናሸንፍ የሚፈጠር ነገር የለም”…

ሲዳማ ቡና አሰልጣኙን በይፋ ሾሟል

ከወራት በፊት አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመን ለመሾም ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ሲዳማ ቡና ለአሰልጣኙ የሁለት ዓመት ኮንትራት ሲሰጥ…

የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል

ዛሬ በአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የምድብ ሀ ሁለት ጨዋታዎች ተከናውነው ውድድሩ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አምርቷል። ቡል…

ኢትዮጵያ ቡና የመስመር ተከላካይ አስፈርሟል

ከአሰልጣኝ ተመስገን ዳና ጋር በደቡብ ፖሊስ መስራት የቻለው የመስመር ተጫዋች ወደ ኢትዮጵያ ቡና አምርቷል። ራሱን በበርካታ…