በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክለው ፋሲል ከነማን የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች እንደሚከተለው አጠናክረናል። ፋሲል ከነማ በ2014 የቤትኪንግ…
2022

የፈረሰኞቹ አጥቂ ከእሁዱ ጨዋታ ውጭ ሆኗል
በዘመን መለወጫ ዕለት የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጀመርያውን ቅድመ ማጣርያ ጨዋታ የሚያደርጉት ፈረሰኞቹ በወሳኙ ፍልሚያ የአጥቂያቸውን ግልጋሎት…

ሀዋሳ ከተማ ለቀድሞው ባለውለተኞቹ የገንዘብ ስጦታን አበርክቷል
የሀዋሳ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች ማኅበር ክለቡ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ሲያነሳ በአሰልጣኝነት ለመሩት እንዲሁም ክለቡን…

ለኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የአሰልጣኝ ቅጥር ተከናወነ
በመዲናችን አዲስ አበባ በሚከናወነው የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ላይ ለሚሳተፈው ብሔራዊ ቡድን የአሠልጣኝ ቅጥር መከናወኑ…

ሀድያ ሆሳዕና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል
በሆሳዕና ከተማ ሲደረግ በነበረው የክረምት (ያሆዴ ዋንጫ) ውድድር ላይ የታየው አማካይ ከቤራዎቹን ተቀላቅሏል። አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹን…

የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሜዳ ላይ ጨዋታውን የሚያደርግበት ስታዲየም ታውቋል
የ23 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ፍልሚያ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጋር ያለበትን…

የጣና ካፕን ውድድር የሥያሜ መብት ያገኘው ተቋም ታውቋል
ከመስከረም 6 ጀምሮ በባህር ዳር ከተማ የሚደረገው ውድድር የስያሜ መብት ስፖንሰር ሲያገኝ ከነገ በስትያ በሚሰጥ ጋዜጣዊ…

ሰበታ ከተማ እግድ ተላልፎበታል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከሀገሪቱ ከፍተኛ የሊግ እርከን ወደ ሁለተኛው ሊግ የወረደው ሰበታ ከተማ በተጫዋቾች የዝውውር መስኮት…

የምርጫ አስፈፃሚ ኮሚቴው መግለጫ ሰጥቷል
👉 “ምርጫው በዚህ መልኩ መጠናቀቁ ትልቅ ድል እና እፎይታ ነው የፈጠረው ፤ ምርጫ ፍፁም ሰላማዊ እና…
Continue Reading