ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች ትላንት እና ዛሬ ሲካሄዱ ሀዋሳ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል፡፡

በ09:00 ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲን የገጠመው ሀዋሳ ከተማ 4-2 በማሸነፍ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን መከተሉን ቀጥሏል፡፡ ሀዋሳ በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ የተሻለ እንቅስቃሴን ማድርግ የቻለ ሲሆን ሮማን ጌታቸው አክርርራ የመታችው ኳስ በቅድስት ማርያሟ ተከላካይ ወለላ ባልቻ ተጨርፎ ቀዳሚ መሆን ችሏል፡፡  ከጎሉ መቆጠር በኋላም ጫና ፈጥረው መጫወት የቻሉት ሀዋሳ ከተማዎች በአይናለም አሳምነው ግሩም ጎል መሪነታቸውን ወደ ሁለት ማስፋት ችለዋል፡፡ መዲና አወል የግብን ልዩነቱን የሚያጠብ ግብ ብታስቆጥርም ምርቃት ፈለቀ ለሀዋሳ አስቆጥራ በሀዋሳ የ3-1 መሪነት መጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቋል፡፡

ከዕረፍት መልስ ቅድስት ማርያም የተሻለ መንቀሳቀስ ሲችሉ የተሰጠውን የፍጹም ቅጣት ምት አምበሏ ማህሌት ታደሰ አስቆጥራ ቅድስት ማርያምን ወደ ጨዋታው መመለስ ብትችልም አይናለም አሳምነው በ87ኛው ደቂቃ የውድድር ዘመኑ 20ኛ የሊግ ግቧን አስቆጥራ ጨዋታው በሀዋሳ ከተማ 4-2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡

[table “232” not found /]

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ – ምድብ ሀ

#ክለብተጫአሸአቻተሸአስተቆልዩነጥብ
12019107767158
220124432161640
32012352622439
420122637201738
522104839261334
6209473229331
72262142440-1620
82254133254-2219
92143141643-2715
10220517956-475

በምድብ ሀ ረቡዕ ሊካሄድ ፕሮግራም ወጥቶለት በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት ወደ ትላንት ጠዋት የተሸጋገረው የድሬዳዋ ከተማ እና ጥረት ኮርፖሬት ጨዋታ በድሬዳዋ 1-0 አሸናፊነት ተደምድሟል፡፡ ተመጣጣኝ እንቅስቃሴ በታየበት ጨዋታ ትደግ ፍስሀ በ17ኛው ደቂቃ ያስቆጠረችው ግብ ድሬዳዋን ለድል አብቅቷል፡፡

[table “242” not found /]

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ – ምድብ ለ

#ክለብተጫአሸአቻተሸአስተቆልዩነጥብ
120161353114249
220140648103842
3አዲስ አበባ ከተማ2211383123836
42010462620634
5209652620633
62010372526-133
72292112935-629
82262143858-2020
92252152147-2617
102221191767-507
ቴዎድሮስ ታከለ

ቴዎድሮስ ታከለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረበላችሁ ቴዎድሮስ ታከለ ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክት ተጭነውሊያገኙኝይችላሉ
ቴዎድሮስ ታከለ

ቴዎድሮስ ታከለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረበላችሁ ቴዎድሮስ ታከለ ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ

2 thoughts on “ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ አሸንፈዋል

 • April 1, 2017 at 5:41 am
  Permalink

  In the game of Hawassa Vs SMU the performance of Medena Awole was best, I like her technical skill.

  Reply
 • April 1, 2017 at 5:08 am
  Permalink

  WATCH OUT FOR DILLA KENEMA, I THINK IT IS THE UNDERDOG TEAM SO FAR

  Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *