የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሀሙስ ግንቦት 10 ቀን 2009 
FT ወላይታ ድቻ 0-1 ኢት ንግድ ባንክ
FT ሲዳማ ቡና 0-0 አርባምንጭከ.
FT ወልድያ 0-0 ጅማ አባ ቡና
FT አዳማ ከተማ 2-1 ደደቢት
8′ ዳዋ ሁቴሳ
41′ ታፈሰ ተስፋዬ
FT ፋሲል ከተማ 3-0 መከላከያ
12′ 34′ አብዱራህማን ሙባረክ
47′ አቤል ያለው
FT ድሬዳዋ ከተማ 1-0 ሀዋሳ ከተማ
-38′ ሱራፌል ዳንኤል
FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ረቡዕ ግንቦት 9 ቀን 2009 
FT ኢትዮጵያ ቡና 2-0 አአ ከተማ
38′ አቡበከር ነስሩ

44′ ሳሙኤል ሳኑሚ

8 thoughts on “የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

 • May 18, 2017 at 8:11 pm
  Permalink

  You should fight corruption on football. Football is given for the people not for individuals. St George is the acter of corruption on Ethiopian football so you have to be honest for your profession not for….
  I love your efforts. Thank you. Bertu

 • May 18, 2017 at 7:39 pm
  Permalink

  እንኳን ደስ አላችሁ የቅዱስ ጊዮርጊስ (ፈረሰኞቹ) ክለብ አሰልጣኞች፣ ተጫዋቾችና ደጋፊዎች በሙሉ! እንግዲህ በጥሩ ስነልቦና ካፍ ሻምፒዬንስ ሊግ ላይ በርቱልን! እናንተ ጥሩ ውጤት አመጣችሁ ማለት በቀጣይ የውድድር ዓመታት የኢትዮጵያ ክለቦች ከካፍ የሚያገኙት ኮታ ይጨምራል ማለት ነው!… ከፋሲል!

 • May 18, 2017 at 7:27 pm
  Permalink

  የሀገራችን ምርጥ ሳይት ናቹ like BBc sport ,Goal.com,Sky Sport ግን ቶሎ ቶሎ update አድርጉት በጣም ይቀራቹሀል!!!

 • May 18, 2017 at 7:16 pm
  Permalink

  the web site are very nice and we gate full information …
  but as comment the result updating are very slow it takes more than 2 or 3 hours …..make this fast as much as possible minimum 30 min is good

 • May 18, 2017 at 5:12 pm
  Permalink

  ቶሎቶሎ update ቢደረግ ይበልጥ ምርጥ ትሆናላችሁ፡፡

Leave a Reply