ወልዋሎዎች አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ተቃርበዋል

ከቀናት በፊት ከአሰልጣኝ ከዮሐንስ ሳህሌ ጋር የተለያዩት ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲዎች በምትካቸው ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን በዋና አሰልጣኝነት ለመቅጠር ከጫፍ ደርሰዋል። ከ2011 የውድድር

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ 2-0 ባህርዳር ከተማ

በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወልቂጤ ከ ባህር ዳር ከተማ ጋር ያደረጉት ጨዋታ 2-0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላም

Read more

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዘገበ

በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሠራተኞቹ የጣና ሞገዶቹን 2-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ ድል አስመዝግበው ደረጃቸውን አሻሽለዋል። ባለሜዳዎቹ

Read more

“በእኔ ዕምነት ከኳስም ሆነ ከሁሉም ነገር በፊት የሚቀድመው የሰው ልጅ መሆን ነው” ቢንያም ተፈራ (የሀዲያ ሆሳዕና የህክምና ባለሙያ)

ሀዲያ ሆሳዕና በወልቂጤ ከተማ 2-1 ከተሸነፈበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ በተፈጠረው ግርግር ለተጎዱ የወልቂጤ ቡድን አባላት እና ደጋፊዎች የመጀመርያ እርዳታ በመስጠት

Read more

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለአዳዲስ ኮሚሽነሮች ስልጠና መስጠት ጀመረ

በፌዴሬሽኑ ስር የሚካሄዱ ጨዋታዎችን በታዛቢነት ለመምራት የሚችሉ ተተኪ ኮሚሽነሮችን ለማፍራት ያለመ ሥልጠና እየተሰጠ ይገኛል። ከጥር 18 ጀምሮ በተለያዩ ባለሞያዎች አማካኝነት

Read more
error: