የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ መታሰብያ ውድድር ሐምሌ 27 ይጀምራል

በቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር አዘጋጅነት ለክቡር ይድነቃቸው ተሰማ መታሰቢያነት የሚካሄደው ውድድር ሐምሌ 27 ይጀመራል። ለ13ኛ ተከታታይ ዓመት ክቡር ይድነቃቸው ተሰማን

Read more

ለ17 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት 25 ተጫዋቾች ተጠርተዋል

ከነሐሴ 4 – 20 በታንዛንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ሴካፋ ዞን ማጣርያ ከቀናት በኋላ ዝግጅቱን የሚጀምረው ብሔራዊ

Read more

ኢትዮጵያ ቡና እና ወለይታ ድቻ ለ20 ዓመት በታች የማጠቃለያ ውድድር ፍፃሜ ደርሰዋል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በባቱ ከተማ መካሄዱን ቀጥሎ ዛሬ በተካሄዱ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ቡና እና

Read more

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የማጣርያ ዝግጅቱን በቀጣይ ሳምንት ይጀምራል

በታዛንያ አስተናጋጅነት በ2019 ለሚከናወነው የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ በሴካፋ ዞን በሁለት ምድብ ተከፍሎ የሚካሄደው የማጣርያ ጨዋታ ከነሐሴ 4-20 በዋናው

Read more

ከ17 ዓመት በታች የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ተጀምሯል

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ ረፋድ በባቱ ከተማ ተጀምሯል። አራት ጨዋታዎች ዛሬ ሲከናወኑ አፍሮ ጽዮን፣ ወጣቶች አካዳሚ፣ ማራቶን

Read more

ከ17 እና ከ20 ዓመት በታች ማጠቃለያ ውድድሮች ድልድል ወጥቷል

የኢትዮጵያ ከ17 እና 20 ዓመት በታች የማጠቃለያ ውድድሮች የእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ዛሬ በባቱ ከተማ ተከናውኗል።  የእጣ ድልድሉ እና የመጀመርያ ጨዋታዎች

Read more

የ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በነሀሴ ወር ይካሄዳል

በታንዛንያ አስተናጋጅነት በ2019 ለሚከናወነው የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎች በክፍለ አህጉር ተከፋፍለው ይከናወናሉ። በሴካፋ ዞን የሚደረገው የማጣርያ ውድድርም

Read more