ሀዋሳ ከተማ

ፕሮፋይል
ሙሉ ስም | ሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ
ተመሰረተ | 1970
መቀመጫ ከተማ | ሀዋሳ
ቀደምት ስያሜዎች | ቀይ ኮከብ ሀዋሳ ሀይቅ
ስታድየም | ሀዋሳ ከተማ ስታድየም
አስተዳደር
ፕሬዝዳንት | ታምሩ ታፌ
ም/ፕሬዝዳንት | አስራት አበራ
ስራ አስኪያጅ | ጣሃ አህመድ
ስታፍ
ዋና አሰልጣኝ | አዲሴ ካሳ
ረዳት አሰልጣኝ | ተመስገን ዳና
ቴክኒክ ዳ. | ዓለምአንተ ማሞ
የግብ ጠባቂዎች | አምጣቸው ኃይሌ
ቡድን መሪ | ዓለምአንተ ማሞ
ወጌሻ | ሒርጳ ፋኖ

ዐቢይ ድሎች

ፕሪምየር ሊግ | (2) - 1996 ፣ 1999 የኢትዮጵያ ዋንጫ | (1) - 1997

በፕሪምየር ሊግ - ከ1990 ጀምሮ

ስብስብ

#ተጨዋች የመጫወቻ ቦታ ጎል
1ethተክለማርያም ሻንቆግብ ጠባቂ0
2ethምንተስኖት አበራአማካይ0
3ethወንድማገኝ ማዕረግተከላካይ0
4ethአስጨናቂ ሉቃስተከላካይ0
5ethታፈሰ ሰለሞንአማካይ8
6ethአዲስዓለም ተስፋዬተከላካይ0
7ethዳንኤል ደርቤተከላካይ1
8ethፍቅረየሱስ ተወልደብርሃንአማካይ0
9ethእስራኤል እሸቱአጥቂ5
11ethቸርነት አውሽአማካይ0
12ethደስታ ዮሃንስተከላካይ2
13ethመሳይ ጳውሎስተከላካይ0
16ethአክሊሉ ተፈራአጥቂ0
17ethብሩክ በየነአጥቂ2
19ethአዳነ ግርማአማካይ, አጥቂ2
20ethገብረመስቀል ደባለአጥቂ1
21ethጸጋዓብ ዮሴፍአማካይ0
22togሶሆሆ ሜንሳህግብ ጠባቂ0
25ethኄኖክ ድልቢአማካይ0
26ghaላውረንስ ላርቴተከላካይ0
29ethዮሃንስ ሰገቦአማካይ0
30ethአላዛር መርኔግብ ጠባቂ0

የሀዋሳ ከተማ ጨዋታዎች

ቀን ባለሜዳሰአት/ውጤት እንግዳየጨዋታ ቀን
15
14
13
12
11
10
9
8
7
6
5
4
3
2
1
30
29
28
27
26
25
24
23
22
21
20
19
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ከ23 ወራት በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ ከሜዳው ውጪ አሸንፏል

በ15ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወደ መቐለ ያመራው ሀዋሳ ከተማ በደስታ ዮሐንስ ብቸኛ ጎል ደደቢትን 1-0 በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል። ...
ዝርዝር

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደደቢት ከ ሀዋሳ ከተማ

ከ15ኛው ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ቀጣዩ የቅድመ ዳሰሳችን ትከረት የደደቢት እና የሀዋሳ ጨዋታ ይሆናል። በተስተካካይ ጨዋታ የዓመቱን 11ኛ ሽንፈቱን ያስተናገደው ደደቢት ...
ዝርዝር

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 0-1 ድሬዳዋ ከተማ

በ14ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሀዋሳ ላይ ድሬዳዋ ከተማ ሀዋሳ ከተማን ካሸነፈበት ጨዋታ በኃላ የሁለቱ ክለብ አሰልጣኞች አስተያየታቸውን እንዲህ ...
ዝርዝር

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከሜዳው ውጪ በጊዜ በተቆጠረች ጎል ሀዋሳን አሸንፏል

ከ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዛሬ ጨዋታዎች አንዱ የነበረው የሀዋሳ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ በገናናው ረጋሳ ብቸኛ ግብ በድሬዳዋ ...
ዝርዝር

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የ14ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

ትናንት ስድስት ጨዋታዎች የተስተናገዱበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሁለት ጨዋታዎች ይቀጥላል። ሀዋሳ እና አዲስ አበባ ላይ ስለሚደረጉት እነዚህ ጨዋታዎች ተከታዮቹን ...
ዝርዝር

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-1 ሀዋሳ ከተማ

ከሰዓታት በፊት መከላከያ ሀዋሳ ከተማን በአዲስ አበባ ስታድየም ያስተናገደበት የ13ኛው ሳምንት የሊግ ጨዋታ 1-1 ከተጠናቀቀ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች በጨዋታው ዙሪያ ...
ዝርዝር

ሪፖርት | መከላከያ እና ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

ዛሬ 11፡00 ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም የተካሄደው የ13ኛው ሳምንት የመከላከያ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ 1-1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። በ12ኛው ሳምንት ...
ዝርዝር

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ሀዋሳ ከተማ

መከላከያ እና ሀዋሳ ከተማ የሚገናኙበትን የ13ኛ ሳምንት ጨዋታ እንደሚከትለው ዳሰነዋል። ነገ በአዲስ አበባ ስታድየም በመከላከያ እና ሀዋሳ ከተማ መካከል የሚካሄደው ...
ዝርዝር

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 3-2 ደቡብ ፖሊስ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛው ሳምንት ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ደቡብ ፖሊስን 3-2 በሆነ ውጤት ካሸነፈበት የዛሬው ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ክለብ ...
ዝርዝር

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ከተከታታይ ነጥብ መጣል በኋላ ወደ ድል ተመልሷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማን ከደቡብ ፖሊስ ያገናኘው ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ 3-2 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ሀዋሳ ከተማ ...
ዝርዝር