ምድብ ሀ
ቅዳሜ ሰኔ 4 ቀን 2008
09:00 መቀለ ከተማ ከ ሱሉልታ ከተማ (አዲግራት)
09:00 ወሎ ኮምቦልቻ ከ ሰበታ ከተማ (ኮምቦልቻ)
09:00 ሰሜንሸዋ ደብረብርሃን ከ ቡራዩ ከተማ (ደብረብርሃን)
09:00 ባህርዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን (ባህርዳር)
09:00 አክሱም ከተማ ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ (አክሱም)
09:00 ወልዲያ ከ አማራ ውሃ ስራ (ወልዲያ)
10:00 ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት ከ አዲስ አበባ ፖሊስ (አበበ ቢቂላ)
ሀሙስ ሰኔ 9 ቀን 2008
09:00 ሙገር ሲሚንቶ ከ ፋሲል ከተማ (መድን ሜዳ)
ምድብ ለ
ቅዳሜ ሰኔ 4 ቀን 2008
09:00 ሻሸመኔ ከተማ ከ ባቱ ከተማ (ሻሸመኔ)
09:00 ጂንካ ከተማ ከ ናሽናል ሴሜንት (ጂንካ)
09:00 ነቀምት ከተማ ከ ፌዴራል ፖሊስ (ነቀምት)
08:00 ጅማ ከተማ ከ ነገሌ ቦረና (ጅማ)
09:00 ድሬዳዋ ፖሊስ ከ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ድሬዳዋ)
09:00 ወራቤ ከተማ ከ አርሲ ነገሌ (ወራቤ)
ሀሙስ ሰኔ 9 ቀን 2008
09:00 አዲስ አበባ ከተማ ከ ጅማ አባ ቡና (አበበ ቢቂላ)
09:00 ደቡብ ፖሊስ ከ ሀላባ ከተማ (ሀዋሳ)