ቡናማዎቹ ሁለተኛ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል

ቡናማዎቹ ሁለተኛ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል

ያለፈው አንድ ዓመት በኢትዮ ኤሌክትሪክ ቆይታ የነበረው ተከላካይ ወደ ሌላ ክለብ ለማምራት ተቃርቧል

በወላይታ ድቻ ፣ በአርባምንጭ ከተማ ፣ በሀድያ ሆሳዕና እንዲሁም የተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በኢትዮ ኤሌክትሪክ ቆይታ የነበረው ጠንካራው ተከላካይ በረከት ወልደዩሐንስ ከኤሌትሪኮች ጋር የነበረው የውል ዘመኑ መጠናቀቁን ተከትሎ ስሙ ከተለያዮ ክለቦች ጋር ሲነሳ ቢቆይም አሁን መዳረሻው ኢትየያ ቡና መሆኑን ሶከር ኢትዮጵያ አውቃለች።

አሰልጣኝ ገብረመድህን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ የቀጠረው ኢትዮጵያ ቡና ከግብ ዘቡ አቡበከር ኑራ በመቀጠል ተከላካይ በረከት ወልደ ዩሐንስ ሁለተኛ ፈራሚው ለማድረግ ተቃርቧል።