የኢትዮጵያ ከ23 አመት በታች ብ/በድን ዝግጅት ጀምሯል

የኢትዮጵያ ከ23 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን (ኦሎምፒክ ቡድን) በመጪው ዲሴምበር በኮንጎ ለሚካሄደው የ2015 የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ውድድር ለመካፈል የካቲት 15 ከሱዳን አቻው ጋር የማጣርያ ጨዋታ ያደርጋል፡፡

በአሰልጣኝ ማርያኖ ባሬቶ የሚመራው ቡድን 43 ተጨዋቾችን አካቶ ትላንት ዝግጅት የጀመረ ሲሆን ከተመረጡት ውስጥ አመዛኙ ለመጀመርያ ጊዜ የብሄራዊ ቡድኑን ማልያ የሚለብሱ ናቸው፡፡

ለ23 አመት በታች ብሄራዊ ቡድኑ የተመረጡ ተጨዋቾች የሚከተሉት ናቸው፡-

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *