ኢትዮጵያዊው ተጫዋች ከኦማን ጂንዳል ሊግ መድመቁን ቀጥሏል ዛሬ በተከናወነ የ20ኛው ሳምንት የኦማን ጂንዳል ሊግ ጨዋታ አል…
አብርሃም ተ-ማሪያም
የሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ ዋና አሰልጣኝ ምን አሉ?
👉 “ኢትዮጵያን ሁሌም በልቤ አኖራታለሁ” 👉 “በትላልቅ የአውሮፓ ሊጎች የመጫወት አቅም ያላቸው ተጫዋቾች አሏቸው” 👉 ያለብን…
አቤል ያለው በይፋ ሲዳማ ቡናን ተቀላቅሏል
በቅርቡ ከፈረሰኞቹ ጋር የተለያየው አቤል ያለው ለሊጉ መሪ ፊርማውን አኑሯል። የቀድሞ አቃቂ ቃሊት ፣ ደደቢት፣ ቅዱስ…
ካፍ በሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ዙርያ አዲስ ውሳኔ አስተላለፈ
ካፍ በቶታል ኢነርጂስ ካፍ የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ የሚሳተፉ ሀገራት ቁጥር እንዲጨር ውሳኔ አስተላልፏል። የአፍሪካ እግር ኳስ…
አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ20 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ዋልያዎቹ በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ቢሳው እና ቡርኪና ፋሶ ጋር…
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ግብ ጠባቂ እና አምበል ታሪኳ በርገና ጋር የተደረገ ቆይታ
👉 “ቡድናችን ዋንጫዎችን የሚጠግብ ቡድን አይደለም።” 👉 “ባለው አጋጣሚ ሁሉ አሸናፊ ለመሆን የሚከፈለውን መስዋዕትነት በሙሉ ለመክፈል…

