“በእኛ መሐል ምንም የተፈጠረ ቅራኔ የለም” – ሽመክት ጉግሳ

ከሽንፈት መልስ ጅማ አባ ጅፋር በመርታት ቡድኑ ወደ አሸናፊነት እንዲመለስ በማስቻል የዛሬ ጨዋታ ኮከብ ከነበረው ሽመክት…

” ዘንድሮ ማሳካት የምፈልገው ዕቅድ አለኝ ” – ሀብታሙ ታደሰ

ባሳለፍነው ዓመት ከተጠባባቂ ወንበር እየተነሳ ያለውን ጎል የማስቆጠር አቅም አሳይቷል። ዘንድሮም ሦስት ጎል በማስቆጠር ጥሩ የውድድር…

“ምንም ቢሆን የራሴን ነገር አላስቀድምም” – አቤል ያለው

ቅዱስ ጊዮርጊስ ባደረጋቸው የዘንድሮ ዓመት ጨዋታዎች ሁሉ የእርሱ ሚና ከፍተኛ እየሆነ ከመጣው አቤል ያለው ጋር ደምቆ…

በሚዲያ አካላት ላይ የተፈጠረውን ቅሬታ ሊግ ኩባንያው እንደሚያስተካከል አስታወቀ

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ጅማሮውን ካደረገበት ጊዜ ጀምሮ በሚዲያ አካላት ላይ የተፈጠረውን መንገላለታት አስመልክቶ በትናንት…

ኢትዮጵያ ቡና ተጨማሪ ስፖንሰር ሊያገኝ ነው

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ክለቡን በፋይናስ አቅሙ ጠናከራ ለማድረግ ከሚሰሩ ተግባራቶች መካከል አንዱ እንደሆነ የተነገረለት የስፖንሰር ስምምነት…

አዲስ በሚዘጋጀው የፕሪምየር ሊጉ ክለቦች መለያ ዙርያ ውይይት ተደረገ

ለሁሉም የፕሪምየር ሊግ ክለቦች መለያ ለመግዛት አዲስ ሀሳብ ይዞ የመጣው ቤትኪንግ ዛሬ ከክለብ አመራሮች ጋር ውይይት…

የሊግ ኩባንያው የልዑካን ቡድን ወደ ጅማ ከተማ ሊያቀና ነው

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አወዳዳሪ አካል የሆነው ሊግ ኩባንያው የልዑካን ቡድን ወደ ጅማ ከተማ ሊልክ እንደሆነ…

“በእንቅስቃሴዬ ራሴን ነፃ እያደረኩ መጫወቴ ጠቅሞኛል” እንድሪስ ሰዒድ

በወላይታ ድቻን ከተቀላቀለበት ጊዜ አንስቶ ጥሩ እንቅስቃሴ በማድረግ በቡድኑ እንቅስቃሴ ውስጥ ጉልህ ድርሻ እያበረከተ ካለው እንድሪስ…

የአሰልጣኞች አስተያየት ሀድያ ሆሳዕና 1-0 ባህር ዳር ከተማ

የሁለተኛው ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ በሀዲያ ሆሳዕና እና ባህር ዳር ከተማ መካከል ተካሂዶ ሆሳዕና…

የቀድሞ ተጫዋች እና አሰልጣኝ አረፉ

ቀድሞ ተጫዋች እና አሰልጣኝ፤ እንዲሁም የወቅቱ የአዲስ አበባ እግርኳስ አሰልጣኞች ማኀበር ፕሬዝደንት አስናቀ ደምሴ ከዚህ ዓለም…