አዲስ አበባ ከተማን ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲመለስ ካስቻለው አሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር ጋር ቆይታ አድርገናል። እስማኤል…
ዳንኤል መስፍን
“የዓለም ፍፃሜ፤ የህይወቴ ፍፃሜ አድርጌ ነበር የወሰድኩት” – አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ
በ18ኛው ሳምንት ከባህር ዳር ከተማ ጋር በነበረው ወሳኝ ጨዋታ ቡድናቸውን በኮቪድ ምክንያት ያልመሩት አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ…
ሙሉ ዘጠና ደቂቃ በአጥቂነት የተጫወቱት ሁለቱ ግብ ጠባቂዎች ይናገራሉ…
በአስገዳጅ ሁኔታ ከሚናቸው ውጭ ሙሉ ዘጠና ደቂቃ በአጥቂነት ከተጫወቱት ሁለቱ ግብጠባቂዎች መክብብ ደገፋ እና አብነት ይስሐቅ…
ግብጠባቂዎቹ ከሚናቸው ውጭ ይጫወታሉ
አብዛኛው ተጫዋቾቹ በኮሮና ቫይረስ የተመቱበት ወላይታ ድቻ ባልተለመደ ሁኔታ ግብጠባቂዎቹ ከሚናቸው ውጭ እንደሚጫወቱ ታውቋል። ከአስራ አምስት…
የጨዋታ ዳኞች በኮሮና ታምሰዋል
በድሬዳዋ እየተካሄደ በሚገኘው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን የሚመሩ ዳኞች በከፍተኛ ሁኔታ በኮሮና መጠቃታቸው ተሰምቷል። 13…
የአዲስ አበባ ከ17 ዓመት በታች የታዳጊዎች ውድድር የዛሬ ውሎ
በሁለት ምደብ ተከፍሎ በአስራ ሦስት ቡድኖች መካከል እየተካሄደ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከ17 ዓመት በታች የታዳጊዎች ውድድር…
“ተጫዋቾች አንድ ቦታ ላይ ብቻ መጫወት የለባቸውም” -ተመስገን ደረሰ
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጥሩ እንቅስቃሴ እያደረገ ከሚገኘው ሁለገቡ ተመስገን ደረሰ ጋር ቆይታ አድርገናል። የቀድሞው የጅማ…
አሰልቺው የሀዲያ ሆሳዕና እና የተጫዋቾቹ ሁኔታ አነጋጋሪነቱ ቀጥሏል
ያለፉትን ሦስት ቀናት እያነጋገረ የሚገኘው የሀዲያ ሆሳዕና እና የተጫዋቾቹ ውዝግብ ዛሬ ለጨዋታ መዘጋጀት በነበረባቸው ሰዓትም ቀጥሏል።…
የሀድያ ሆሳዕና እና ተጫዋቾቹ ወቅታዊ መረጃ
ትናንት ከክለቡ አመራር ጋር በደሞዝ ክፍያ ዙርያ ያልተስማሙት የሆሳዕና ተጫዋቾች ጉዳይ ከምን እንደደረሰ ወቅታዊ መረጃ እናድርሳችሁ።…

