በታንዛንያ አስተናጋጅነት በተካሄደው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ላይ አመርቂ ያልሆነ ውጤት አስመዝግቦ የተመለሰውን ብሔራዊ ቡድን…
ዳንኤል መስፍን
የዲኤስቲቪ እና የሊግ ኩባንያ የውል ስምምነት ይፋዊ በሆነ መንገድ ለመግለፅ ለምን ዘገየ?
በተለያዩ መንገዶች ከሚሰሙ መረጃዎች ውጭ ይፋዊ በሆነ መንገድ እስካሁን በዲኤስቲቪ እና የሊግ ኩባንያው መካከል የተደረሰው የውል…
ፋሲል ከነማ የመልስ ጨዋታውን የሚያደርግበት ሜዳ ታውቋል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመርያውን ጨዋታ ከሜዳው ውጭ የተጫወተው ፋሲል ከነማ የመልሱን ጨዋታ የሚያደርግበት ሜዳ ታውቋል። ዐጼዎቹ…
ወደ ካፍ ያመራው የመቐለ 70 እንደርታ ጥያቄ ተቀባይነት ሳያገኝ ቀረ
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ የሆነው መቐለ 70 እንደርታ ባለው የተጫዋች ብዛት ለመሳተፍ ለካፍ ያቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት…
መቐለ 70 እንደርታ ጉዳይ ወደ ካፍ አምርቷል
በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ተሳታፊ ለሆነው መቐለ 70 እንደርታ ጉዳይ መፍትሄ ያስገኛል የተባለ ደብዳቤ ወደ ካፍ ተልኳል።…
ፋሲል ከነማ የመልስ ጨዋታውን የት ያደርግ ይሆን?
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የሚሳተፈው ፋሲል ከነማ የመጀመርያ ጨዋታውን ከሜዳ ውጭ ለማድረግ ዛሬ አመሻሹ ላይ ጉዞውን ቢያደርግም…
ሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር | የኢትዮጵያ አሰላለፍ
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከኬኒያ አቻው ጋር በአሩሻ ሺካ አምሪ አቢድ ስታዲየም ዛሬ ህዳር…
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ምርጫ ተካሄደ
ዓምና በተለያዩ ምክንያቶች ሳይካሄድ የቀረው የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ ዛሬ በጁፒተር ሆቴል ተካሂዶ…
ዐፄዎቹ ለአፍሪካ መድረክ ውድድራቸው ጠንካራ ዝግጅት እያደረጉ ይገኛሉ
በዘንድሮ ዓመት በኮፌዴሬሽን ካፕ ተሳታፊ የሆኑት ፋሲል ከነማዎች ዝግጅታቸውን በአዲስ አበባ አጠናክረው ቀጥለዋል። በካፍ ኮፌዴሬሽን ካፕ…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን አከናውኗል
በታንዛንያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን…