ሀላባ ከተማ የወሳኝ የግብ ዘቡን ውል አራዝሟል

አዲስ አዳጊዎቹ ቡድናቸውን ማጠናከር ተያይዘውታ። ከዚህ ቀደም የነባር ተጫዋቾችን ውል አራዝመው ኮንኮኒ ሀፍዝ ፣ ካሌብ አማንክዋህ…

ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ወሳኝ አጥቂያቸውን አቆይተዋል

ያለፉትን ሦስት ዓመታት ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ድንቅ ብቃቱን ሲያስመለክተን የቆየው አጥቂ ውሉን አራዝሟል። ከጅማ ምድር ተገኝቶ…

የሀብታሙ ታደሰ ማረፊያ ታውቋል

ከሲዳማ ቡና ጋር የሊጉ ዋንጫን ከፍ ያደረገው ሀብታሙ ታደሰ ቀጣይ መዳረሻው ሸገር ከተማ መሆኑ ታውቋል። ከጉጂ…

ጋናዊው ወደ ሰጎኖቹ አመራ

አሰልጣኝ ቱሉ ደስታ ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለዋል። የአሰልጣኝ ቱሉ ደስታ እንዲሁም የወሳኝ ተጫዋቾቹ ርኆቦት ስላሎ፣ ዳዊት ተፈራ…

ፉዓድ እንድሪስ ወደ ንግድ ባንክ አምርቷል

የአንደኛ ሊጉ ድምቀት ተስፈኛው ተከላካይ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ተቀላቅሏል። ከአብዲ ቦሩ እግርኳስ አካዳሚ ተገኝቶ በአንደኛ ሊግ…

ሲሞን ፒተር ከሀምራዊ ለባሾቹ ጋር ይቆያል

በ2016 ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የሊጉን ዋንጫ ያነሳው ዩጋንዳዊ አጥቂ ከቡድኑ ጋር እንደሚቆይ ታውቋል። ዩጋንዳዊው አጥቂ…

ብርሃኑ አዳሙ ወደ ነብሮቹ አምርቷል

ከመቐለ ሰባ እንድርታ ጋር ቆይታ የነበረው አጥቂ ማረፊያው ሀዲያ ሆሳዕና ሆኗል። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ሚመሩት ሀዲያዎች…

ፍፁም ጥላሁን ከሀምራዊ ለባሾቹ ጋር ለመስማማት ተቃርቧል

ከፈረሰኞቹ ጋር እንደማይቀጥል ዕርግጥ የሆነው የመስመር አጥቂው ማረፊያው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሊሆን ከጫፍ ደርሷል። ከጥቂት ቀናት…

የፍራኦል መንግስቱ ማረፊያ ክለብ ታውቋል

ከሲዳማ ቡና ጋር የሊጉን ዋንጫ ያሳካው ተከላካዩ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ኢትዮ ኤሌክትሪክን የተቀላቀለ የመጀመርያው ተጫዋች ሆኗል።…

ግብ ጠባቂው ኢድሪሱ አብዱላሂ ከሰጎኖቹ ጋር ይቆያል

ባለፉት ሁለት ዓመታት ድንቅ ብቃት ካሳዩ ግብ ጠባቂዎች አንዱ የሆነው ጋናዊ ከነጌሌ አርሲዎች ጋር ይቀጥላል በታንዛንያው…