የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አወዳዳሪ አካል የሆነው ሊግ ኩባንያው የልዑካን ቡድን ወደ ጅማ ከተማ ሊልክ እንደሆነ…
ዳንኤል መስፍን
“በእንቅስቃሴዬ ራሴን ነፃ እያደረኩ መጫወቴ ጠቅሞኛል” እንድሪስ ሰዒድ
በወላይታ ድቻን ከተቀላቀለበት ጊዜ አንስቶ ጥሩ እንቅስቃሴ በማድረግ በቡድኑ እንቅስቃሴ ውስጥ ጉልህ ድርሻ እያበረከተ ካለው እንድሪስ…
የአሰልጣኞች አስተያየት ሀድያ ሆሳዕና 1-0 ባህር ዳር ከተማ
የሁለተኛው ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ በሀዲያ ሆሳዕና እና ባህር ዳር ከተማ መካከል ተካሂዶ ሆሳዕና…
የቀድሞ ተጫዋች እና አሰልጣኝ አረፉ
ቀድሞ ተጫዋች እና አሰልጣኝ፤ እንዲሁም የወቅቱ የአዲስ አበባ እግርኳስ አሰልጣኞች ማኀበር ፕሬዝደንት አስናቀ ደምሴ ከዚህ ዓለም…
“የእግርኳስ እድገቴ በጣም ፈጣን ነው፤ እየተሻሻለም መጥቷል” – አቡበከር ናስር
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታውን ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም አድርጎ ለረጅም ደቂቃዎች በጎዶሎ የተጫዋች ቁጥር…
“ልምድ ካላቸው ተጫዋቾች ጋር አብሬ መጫወቴ ራሴን በጣም ዕድለኛ አድርጌ ነው የምቆጥረው” – ፉአድ ፈረጃ
ሰበታ ከተማ ባደረጋቸው ሁለት ጨዋታዎች ምርጥ ብቃቱን እያሳየ ከሚገኘው እና በዛሬው ጨዋታ አንድ ጎል ካስቆጠረው ፉአድ…
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ኮምኒኬ መዘየት…
የ2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከተጀመረ አንድ ሳምንት ቢያስቆጥርም የመጀመርያው የውድድር ኮምኒኬ እስካሁን ለክለቦቹ አልደረሰም። በ13…
ቤትኪንግ ለሁሉም የፕሪምየር ሊግ ክለቦች አዲስ ነገር ይዞ መጥቷል
የውድድሩን የስያሜ መብት የገዛው ቤትኪንግ ለሁሉም ክለቦች መልካም ዜና የሆነ አንድ አዲስ ነገር ይዞ እንደመጣ ተሰማ።…
ስለ ሳዳት ጀማል ሊያውቋቸው የሚገቡ ዕውነታዎች
በጠንካራ ግብጠባቂነቱ የሚታወቀው በሀገሪቱ ትልልቅ ክለቦች እስከ ብሔራዊ ቡድን ድረስ ለረጅም ዓመት ማገልገል የቻለው የቀድሞ ድንቅ…
Continue Reading“ሜዳ ውስጥ ሁሉን ነገር የማደርገው በድፍረት ነው” – ፍፁም ዓለሙ
በ2013 የውድድር ዘመን ባህር ዳር ከተማ የመጀመርያ ጨዋታውን በድል እንዲጀምር ካስቻለው እና ሁለት አስደናቂ ጎል ካስቆጠረው…

