ዘንድሮ በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ላይ ሳይሳተፉ የቀሩት በትግራይ ክልል የሚገኙት ሦስቱ ክለቦች በአመራሮቻቸው በኩል ስብሰባ ሊቀመጡ…
ዳንኤል መስፍን
የሀዲያ ሆሳዕና ክለብ እና ተጫዋቾቹ ጉዳይ ወደ ሽምግልና አምርቷል
በሁለቱ አካላት መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ ለመዳኘት እየመረመረ የሚገኘው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጉዳዩን በሽምግልና መያዙ ታውቋል። በሀዲያ…
“ሁሌም ለጨዋታ ራሴን አዘጋጅ ነበር” – ሳላዲን በርጌቾ
ከ15 ወራት በኋላ በዛሬው ዕለት ለመጀመርያ ጊዜ መጫወት የቻለው ሳላዲን በርጌቾ ስላሳለፈው ጊዜ ይናገራል። ሳላዲን በርጌቾ…
“ስሜታዊ በመሆን ላደረኩት ነገር ይቅርታ እጠይቃለሁ” – አምሳሉ ጥላሁን
ዐፄዎሉ በታሪክ የመጀመርያ የሊግ ዋንጫቸውን ባነሱበት ዕለት ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ስለተፈጠረው ጉዳይ አምሳሉ ጥላሁን አስተያየቱን ሰጥቷል።…
ወደ ከፍተኛ ሊግ የሚያድጉ አራት ቡድኖች ተለይተው ታውቀዋል
በአዳማ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዳሞት ከተማ፣ ቡራዩ ከተማ፣ እንጅባራ ከተማ እና አምቦ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የዕግድ ውሳኔውን እንዲያነሳላቸው ተጫዋቾቹ ጠየቁ
የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፖርት ማኅበር የዲሲፕሊን ጥሰት ፈፅመዋል በማለት የእግድ ውሳኔ ካስተላለፈባቸው ተጫዋቾች መካከል ሁለቱ ደብዳቤ ማስገባታቸው…
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ስለ አቡበከር ናስር ይናገራሉ
የዋልያዎቹ አለቃ ውበቱ አባተ ስለወቅቱ ድንቅ ተጫዋች አቡበከር ናስር ሪከርድ ማሻሻል እና በብቃቱ ዙርያ አስተያየት ሰጥተውናል።…
“ይህ ዕድል ለእኛ ብቻ ሳይሆን ለብዙ የሀዲያ ወጣቶች ትልቅ ተስፋ ነው” ደስታ ዋሚሾ
ትልቅ ተጫዋች ለመሆን ከልጅነቱ ጀምሮ ያደረበት የእግርኳስ ፍቅር በፕሮጀክት ጀምሮ ዛሬ የሀድያ ሆሳዕና ዋናው ቡድን እስከመጫወት…
ወልቂጤ አዲስ አሰልጣኝ አግኝቷል
አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው በህመም ምክንያት ከቡድኑ መራቃቸውን ተከትሎ ወልቂጤዎች አዲስ አሰልጣኝ ማግኘታቸው ታውቋል። አስቀድመው በሰበሰበሰቡት ነጥብ…
የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ ተጀመረ
ወደ ከፍተኛ ሊግ የሚያድጉ ስድስት ቡድኖች የሚለዩበት የ2013 የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ በአዳማ ከተማ ሲጀምር…

