የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-0 ፋሲል ከነማ

በመጀመርያው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ላይ አዳማ ከተማን ከ ፋሲል ከነማ ያገናኘው ጨዋታ…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ጨዋታ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ባለሜዳዎቹ አዳማዎችን ከፋሲል ከነማ ያገናኘው ጨዋታ…

ኦሮሚያ ዋንጫ ዛሬ ተጀመረ

በአምስት ቡድኖች መካከል በቢሾፍቱ ከተማ የሚካሄደው የኦሮሚያ ከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ ቡድኖች የሚካፈሉበት ውድደር ዛሬ…

የአአ ከተማ ዋንጫ መጠናቀቅ ዙርያ መግለጫ ተሰጠ

የ14ኛውን የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ መጠናቀቅ አስመልክቶ የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከአአ ስፖርት ኮሚሽን በጋራ በመሆን በጊዮን…

ፈቱዲን ጀማል በኢትዮጵያ ቡና ስላለው ወቅታዊ አቋም ይናገራል

ኢትዮጵያ ቡናን በተቀላቀለበት ዓመት ከቡድኑ ጋር ተዋህዶ በአምበልነት ጭምር ጥሩ ብቃቱን በማሳየት በደጋፊው ልብ ውስጥ በአጭር…

ጅማ አባ ጅፋሮች የመጀመርያ ጨዋታቸውን ከሜዳ ውጭ ያደርጋሉ

ጅማ አባጅፋሮች በሜዳቸው ከባህር ዳር ከተማ ጋር እንዲያደርጉ መርሐ ግብር ቢወጣላቸውም ከባለፈው ዓመት በተሸጋገረ ቅጣት ምክንያት…

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በሴካፋ ዋንጫ ይሳተፉ ይሆን?

በዩጋንዳ አዘጋጅነት በሚካሄደው ሴካፋ ዋንጫ ላይ በአንድ ምድብ የተደለደሉት ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የመካፈላቸው ጉዳይ ቁርጡ አለየለትም።…

የድሬዳዋ ስታዲየም ማሻሻያ ግንባታ እየተጠናቀቀ ነው

አንጋፋው የድሬዳዋ ስታዲየም ከአንድ ዓመት በላይ ሲደረግለት የነበረው የማስፋፊያ እና የማሻሻያ ግንባታ የማጠናቀቂያ ሥራ ወደ መጨረሻው…

“ይህ ድል ለደጋፊዎቻችን በጣም አስፈላጊ ነበር” ሙጂብ ቃሲም

በአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ተጋጣሚው መቐለ 70 እንደርታን 1-0 በማሸነፍ ዋንጫውን በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ…

ድሬዳዋ ከተማ አዲስ ሥራ አስኪያጅ ሾመ

ለ2012 የውድድር ዘመን ራሱን እያዘጋጀ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ አዲስ ሥራ አስኪያጅ መሾሙን አስታውቋል። ያለፉትን ኹለት ዓመታት…