በኤሌክትሮኒክስ እና ህትመት ሚዲያዎች ያለፉትን 20 ዓመታት በስፖርት ጋዜጠኝነት ስማቸው ጎልቶ ከሚጠሩት ጋዜጠኞች መካከል አንዱ የሆነው…
ዳንኤል መስፍን
ሰበር ዜና | የፕሪምየር ሊጉ አዲሱ ፎርማት ውድቅ ሆነ
ፌዴሬሽኑ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2012 የውድድር ዘመን 24 ቡድኖች በሁለት ምድብ ከፍሎ እንዲደረግ የወሰነው ውሳኔ ውድቅ…
የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን የውይይት መድረክ አዘጋጀ
በወቅታዊ የእግርኳሱ ውዝግብ ዙርያ የመፍትሔ አቅጣጫ ለማስቀመጥ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የሚገኙበት የውይይት መድረክ በኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን…
“የሊግ ካምፓኒ ምስረታ እንዳይካሄድ ተወስኗል” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
ብዙ ተጠብቆ የነበረውና በስድስት ደቂቃ ውስጥ የተጠናቀቀው ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በሸራተን ሆቴል ዛሬ ያዘጋጁት…
“መንግስት ትዕግስት እንድናደርግ ገልጾልናል” አቶ አብነት ገብረ መስቀል
ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በዛሬው ዕለት በሸራተን ሆቴል በወቅታዊ ጉዳይ ዙርያ በጋራ በመሆን ያዘጋጁት ጋዜጣዊ…
ሰበር ዜና | የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ጋዜጣዊ መግለጫ ሳይካሄድ ቀረ
ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በዛሬው ዕለት በሸራተን ሆቴል በወቅታዊ ጉዳይ በጋራ በመሆን ያዘጋጁት ጋዜጣዊ መግለጫ…
ጅማ አባ ጅፋር ተጫዋች ማስፈረሙን ቀጥሏል
በቅርቡ ወደ ዝውውሩ የገቡት በአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው የሚመሩት ጅማ አባጅፋሮች የአራት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቁ። ኤልያስ አህመድ…
ኢትዮጵያ ቡና ካሳደጋቸው ሦስት ወጣት ተጫዋቾቹ ጋር ተለያየ
ኢትዮጵያ ቡና በዲዲዬ ጎሜስ የአሰልጣኝነት ዘመን ከተስፋ ወደ ዋናው ቡድን በማደግ ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ ካደረጉ ሦስት…
“ኢትዮ ኤሌክትሪክ አይፈርስም” አቶ ኢሳይያስ ደንድር
ቡድኑን ሊያፈርስ እንደሚችል ሲነገር የሰነበተው ኢትዮ ኤሌክትሪክ እንደ ክለብ እንደሚቀጥል ፕሬዝዳንቱ አቶ ኢሳይያስ ደንድር ለሶከር ኢትዮጵያ…
የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች በድጋሚ ለፌዴሬሽኑ ደብዳቤ አስገቡ
ውል ያላቸውና ያጠናቀቁ የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ፌዴሬሽኑ በጥብቅ የወሰነው ውሳኔ ተፈፃሚ አልሆነም በማለት በድጋሚ የአቤቱታ ደብዳቤ…