ለ2020 የቻን ውድድር ማጣርያ ከጅቡቲ ብሔራዊ ቡድን ጋር የመጀመርያ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አስቀድሞ ከተያዘው…
ዳንኤል መስፍን
የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ሁለተኛ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በባቱ ከተማ መካሄዱን ቀጥሎ ዛሬ በሁለተኛ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ተከናውነዋል።…
የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ ተጀመረ
ወደ 2012 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚያልፉ ስድስት ቡድኖችን ለመለየት የሚደረገው የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ በባቱ…
የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ድልድል ይፋ ሆነ
የ2011 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የምድብ ድልድል ዛሬ በባቱ ከተማ ይፋ ሆኗል። ከአንደኛ…
አዳማ ከተማ ራሱን ከኢትዮጵያ ዋንጫ አገለለ
በኢትዮጵያ ዋንጫ ባህርዳር ከተማን 3-1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን የተቀላቀለው አዳማ ከተማ ራሱን ከኢትዮጵያ ዋንጫ…
ቻን 2020 | ኢትዮጵያ የቅድመ ማጣርያ ጨዋታዋን የምታደርግበት ሜዳ ታውቋል
የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) በ2020 ካሜሩን ላይ ይስተናገዳል፡፡ ለዚሁ ውድድር በቅድመ ማጣሪያው ከጅቡቲ ጋር የተደለደለችው ኢትዮጵያ…
ኢትዮጵያ ዋንጫ | አዳማ እና መቐለ ተጋጣሚዎቻቸውን በተመሳሳይ ውጤት አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ዋንጫ የአንደኛ ዙር እና ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች አዳማ እና መቐለ ላይ ተካሂደው አዳማ ከተማ እና…
ኢትዮጵያ ዋንጫ| ሀዋሳ ከተማ በሶሆሆ ሜንሳህ ድንቅ ብቃት ታግዞ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀለ
አስቀድሞ አዳማ ላይ በ08:00 እንዲደረግ መርሐ ግብር ወጥቶለት የነበረ ቢሆንም በድንገት ትናንት ማምሻውን በስልክ ጥሪ በተደረገ…
የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች ሐሙስ ይደረጋሉ
በተዘበራረቀ መልኩ እየተካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ሦስት ጨዋታዎች ሐሙስ እንደሚደረጉ ታውቋል። ከታኅሳስ ጀምሮ እየተካሄደ…
ድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኙን በቋሚነት አስቀጥሏል
የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ድሬዳዋ ከተማ ስምዖን ዓባይን በቋሚነት አስፈርሟል። የውድድር ዓመቱን በዮሐንስ ሳህሌ መሪነት የጀመሩት ብርቱካናማዎቹ…